መልካም አስተዳደር የሙስና መከላከያ ግንብ ነው……!
መልካም አስተዳደር የሙስና መከላከያ ግንብ ነው……! መልካም አስተዳደር ማለት ዜጎችን በእኩልነትና በፍትሕ የሚያገለግል፣ ግልጽነትንና ተጠያቂነትን የሚያረጋግጥ፣ ሕግን የሚያከብርና ሙስናን የሚከላከል አስተዳደር ነው። ◆ የመልካም አስተዳደር መሰረታዊ መርሆዎቹም፡ ➤ የሕግ የበላይነት (Rule of Law): ሕጎች ለማንም ግለሰብ ወይም ቡድን ሳይወሰኑ ለሁሉም በእኩልነት መተግበራቸውን ያረጋግጣል። በአንደ ሀገር ፍትህ መጓደል ወይም የፖለቲካ ጣልቃ ገብነት ሲኖር፣ ህዝብ ስርዓት […]
ተጨማሪ ያነቡ