ሥውር ትስስሮችን በማጋለጥ፣ የሙስና ወለድ ወንጀሎችን ሰንሰለት እንበጥስ!

- ወቅታዊ መረጃ

ሥውር ትስስሮችን በማጋለጥ፣ የሙስና ወለድ ወንጀሎችን ሰንሰለት እንበጥስ!

የ23ኛው ዓለምአቀፍ የፀረሙስና ቀን በዓል በአገርዓቀፍ ንቅናቄ ከህዳር 1/2019 ዓ.ም ጀምሮ ለአንድ ወር በሁሉም የአገሪቱ አከባቢዎች ይከበራል።

የዘንድሮው የፀረ-ሙስና ቀን መሪ ቃል ‘‘ስውር ትስስሮችን በማጋለጥ፣ የሙስና ወለድ ወንጀሎችን ሰንሰለት እንበጥስ!’’ የሚል ነው፡፡

የመደመር መንግስት በምሥረታው ወቅት የዓመቱን የትኩረት አቅጣጫ በገለጸው መሠረት፣ በንቅናቄው ሥራ ዜጎች የሙስና እና የሌሎች ወንጀሎች ትስስር በማጋለጥ የሙስና ወንጀል ተጠያቂነት እንዲጎለብት ልዩ የመረጃ ቅብብሎሽ ጊዜ ይሆናል። ለዚህም ኮሚሽኑ ከሚመለከታቸው ባለድርሻዎች ጋር በጠንካራ ትብብር ይሰራል።

(Via: ፌ.ሥ.ፀ.ኮ)

 

 

 

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *