የመንገድ ትራፊክ ደህንነት ቁጥጥር በተመለከተ የተሰራ ጥናት ለውይይት ቀረበ…፡፡

የመንገድ ትራፊክ ደህንነት ቁጥጥር በተመለከተ የተሰራ ጥናት ለውይይት ቀረበ…፡፡   በቤ/ጉ/ክ/መንገድ እና ትራንስፖርት ቢሮ የመንገድ ትራፊክ ደህንነት ቁጥጥር አሰራር በተመለከተ በክልሉ የስነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን የጥናት ባለሙያዎች  የተሰራ ጥናት ለኮሚሽኑ ማኔጅመንት ለውይይት ቀረበ…፡፡   በጥናቱ የተካተቱ ጉዳዮች፤በአሽከርካሪዎች፣ በትራፊክ ፖሊሶች፣ በመንገድ ደህንነት ተቆጣጣሪዎች እና  በእግረኞች የሚፈፀሙ ችግሮችና የአሰራር ጥሰቶች ተለይተው የመፍትሄ አቅጣጫ ተመላክቶላቸዋል፡፡   ሙስናና ብልሹ አሰራሮችን […]

ተጨማሪ ያነቡ

የተማሪዎች መልካም ስነ-ምግባር ግንባታ ለት/ቤት ብቻ የሚተው ጉዳይ መሆን የለበትም…፡፡

የተማሪዎች መልካም ስነ-ምግባር ግንባታ ለት/ቤት ብቻ የሚተው ጉዳይ መሆን የለበትም…፡፡   በአሶሳ ከተማ በሚገኘው ሰላም በር 1ኛ ደረጃ ት/ቤት ር/መምህር የሆኑት ወ/ሮ የሹሜ አድነው፤ የተማሪዎችን የመልካም ስነ-ምግባር ግንባታ ለት/ቤት ብቻ የሚተው ጉዳይ መሆን እንደሌለበት ተናገሩ፡፡   ር/መምህሯ ይህንን ያሉት የክልሉ የስነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን በት/ቤታቸው ተገኝቶ ተማሪዎችን የማስተማርና የመምከር ሥራ በሰራበት ወቅት ሲሆን ሌሎች ባለድርሻ አካላት […]

ተጨማሪ ያነቡ

ኮሚሽኑ በካማሽና መተከል ዞኖች ሲያከናውናቸው የነበሩ የድጋፍና የክትትል ስራዎች ውጤት ገመገመ፡፡

ኮሚሽኑ በካማሽና መተከል ዞኖች ሲያከናውናቸው የነበሩ የድጋፍና የክትትል ስራዎች ውጤት ገመገመ፡፡   ኮሚሽኑ በካማሽና መተከል ዞኖች ስር በሚገኙ ወረዳዎችና ተቋማት በመገኘት ሲሠራቸው የቆየውን የሙስና መከላከልና የሐብት ምዝገባ ሥራዎች ውጤታማነት ግምገማ አካሄደ፡፡   በሁለቱም ዞኖች ሲሰጡ ከነበረው የድጋፍና ክትትል ስራዎች በተጨማሪ የግምገማዊ ስልጠና መድረኮች ተዘጋጅተው የነበረ ሲሆን በመድረኩ የስነ-ምግባር መከታተያ ክፍሎች አፈፃፀም ላይ የታዩ ጠንካራና ደካማ […]

ተጨማሪ ያነቡ

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት የ7ኛው ሀገራዊ ምርጫ መወዳደሪያ የምርጫ ምልክት እና ማኒፌስቶውን ዛሬ ባካሄደው መርሃ ግብር ይፋ አድርጓል፡፡

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት የ7ኛው ሀገራዊ ምርጫ መወዳደሪያ የምርጫ ምልክት እና ማኒፌስቶውን ዛሬ ባካሄደው መርሃ ግብር ይፋ አድርጓል፡፡ ‎ በመርሐ-ግብሩ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን፣ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች፣ የፓርቲው አባላት እና ደጋፊዎች ተገኝተዋል። ‎ የብልፅግና ፓርቲ  የመወዳደሪያ ምልክትም በሰማያዊ ሪባን የታሰረ የስንዴ ነዶ መሆኑ  ይፋ ተደርጓል፡፡

ተጨማሪ ያነቡ

የስነ-ምግባር መከታተያ ክፍል ባለሙያዎች በመንግስት የተሰጣቸውን ኃላፊነት በአግባቡ ሊወጡ እንደሚገባ ተገለፀ፡፡  

    ኮሚሽኑ   የግልገል በለስ ከተማ አስተዳደርን ጨምሮ በመተከል ዞን  ስር ለሚገኙ  የወረዳ ሥነ-ምግባር መኮንኖች የተቀናጀ የሙስና መከላከያ እስትራቴጂና ስልቶች እንዲሁም  የሥነ- ምግባር መለኪያና መመሪያ  በሚሉ ይዘቶች  የግንዘቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጥቷል።   በስልጠናው ማጠቃለያ  የስራ መመሪያ የሰጡት የኮሚሽኑ የሙስና ወንጀሎችና ብልሹ አሰራር መከላከል ዳይሬክተር አቶ ጊሳ ዚፍሃ የመከታተያ ክፍል ባለሙያዎች በመንግስት የተሰጣቸውን የህዝብና የመንግስትን ሐብት […]

ተጨማሪ ያነቡ

አንድ ትውልድ ትውልዳዊ ፍሰቱን ጠብቆ  በስኬት መጓዝ ይችል ዘንድ፤  ሃገራት ከቁሳዊ ሥልጣኔ  ባሻገር በመንፈስ የሰለጠነ፤ በሥነ – ምግባር የታነፀና ባለራዕይ ዜጋ ያስፈልጋቸዋል – አቶ አወቀ ገ/መስቀል

ለሚሊነዬም ኮሌጅ አሶሳ ካምፓስ ተማሪዎች የስብዕናና የሞራል እሴቶች ግንባታ በሚል ይዘት  የግንዛቤ ስልጠና ተሰጥቷል፡፡   ስልጠናውን  የሰጡት የኮሚሽኑ  የፊት ለፊት የሥነ-ምግባር ትምህርትና ስልጠና ባለሙያ አቶ አወቀ ገ/መስቀል  አንድ ትውልድ ትውልዳዊ ፍሰቱን ጠብቆ  በስኬት መጓዝ ይችል ዘንድ፤  ሃገራት ከቁሳዊ ሥልጣኔ  ባሻገር በመንፈስ የሰለጠነ፤ በሥነ – ምግባር የታነፀና ባለራዕይ ዜጋ ያስፈልጋቸዋል ፡፡  ወጣቱም እራሱን በዚሁ ልክ ማዘጋጀት […]

ተጨማሪ ያነቡ

የግብር ከፋዩን ቅሬታ ለመቅረፍ የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ወደ ሥራ ያስገባው የካሜራ ቴክኖሎጂ

    የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ከደረሰኝ ቁጥጥር ጋር በተያያዘ በግብር ከፋዮች ከባለሙያዎች ሥነ-ምግባር ጉድለት ጋር በማያያዝ የሚቀርቡ ቅሬታዎች በተሟላ ደረጃ ለመቅረፍ የሚያስችል ቴክኖሎጂ አልምቶ ወደ ተግባር ማሸጋገሩ ተገለጸ።   የቢሮው ኃላፊ አቶ ቢኒያም ምክሩ በደረሰኝ ቁጥጥር ባለሙያዎች ዩኒፍርም ላይ በተገጠመ የካሜራ ቴክኖሎጂ፣ ቢሮው ፍትሃዊ የገቢ አሰባሰብ ለመዘርጋት በቀየሳቸው አሠራሮች፣ በቅሬታ አቀራረብ እና አፈታት እንዲሁም […]

ተጨማሪ ያነቡ

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ተወካይ በ6ኛው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ስብሰባ ለክቡር ጠቅላይ ሚኒስተር አብይ አህመድ (ዶ.ር) ያነሱት ጥያቄ፤

  በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ካማሽ ዞን በመብራት ችግር 10 ዓመት፣ በመንገድ ችግር 5 አመት ሁኖናል፣ ዞኑ አምስት ወረዳዎችን ይዞ የተዘጋ ዞን ነው፡፡ በቴሌ ተመሳሳይ ችግር አለ ተማሪዎቻችን መብራት እና ኔትወረክ በሌለበት ሁኔታ ከሌሎች ጋር ተወዳዳሪ መሆን አልቻሉም፡፡ በመፅሐፍ ቅዱስ ታሪክ እግዚአብሔር ሰዶምና ገሞራን ሊያጠፋ ባሰበ ጊዜ ስለ ጥቂት ንፁሃን አብርሐም ምህረት እንዲያደርግ እንደጠየቀው፤ በዚህ ዞንም  […]

ተጨማሪ ያነቡ