ለጎህ 1ኛና 2ኛ ደረጃ ት/ቤት (አሶሳ ማረሚያ ቤት) ተማሪዎች ስልጠና ተሰጠ…፡፡

ወቅታዊ መረጃ

ለጎህ 1ኛና 2ኛ ደረጃ ት/ቤት (አሶሳ ማረሚያ ቤት) ተማሪዎች ስልጠና ተሰጠ…፡፡

 

በስልጠናው ይዘቶች፣ ተማሪዎች መልካም የሆነውን ተግባር ከመጥፎ የሚለዩበት መንገድ፤ መልካም ተግባራት የሚያስገኟቸው ጥቅሞች፤ መጥፎ ተግባራት የሚያደርሷቸው ጉዳት…እና ሌሎች ተጨማሪ የሞራል እሴቶች መገንቢያ ስልቶች ተካተውበታል፡፡

 

የስልጠናው ጠቀሜታ፣ ተማሪዎች የሌሎችን ሰዎች ሀሳብ የማዳመጥና በጥንቃቄ የመቀበል ባህል እንዲያዳብሩ፤ ለጋራ ጥቅም ቅድሚያ እንዲሰጡ እና በሰላም አብሮ የመኖር ባህልን እንዲከተሉ እንደሚረዳ በት/ቤ/ቱ ተገኝተው ስልጠናውን የሰጡት አቶ ንጋቱ ጌታሁን ተናግረዋል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *