☞ ለሙስና መከሰት በርካታ ሁኔታዎች ቢኖሩም በመንግስት አሰራር ውስጥ ግልጽነትና ተጠያቂነት አለመኖር ዋነኞቹ ናቸው፡፡

☞ ለሙስና መከሰት በርካታ ሁኔታዎች ቢኖሩም በመንግስት አሰራር ውስጥ ግልጽነትና     ተጠያቂነት አለመኖር ዋነኞቹ ናቸው፡፡   ☞ በመንግስት አሰራር  ውስጥ ግልጽነት ማለት ሕዝቡ በመንግስት ውሣኔዎች ላይ በብቃት መሳተፍ እንዲችል ትክክለኛና ወቅታዊ መረጃ ማግኘት ሲችል ነው፡፡ ህዝቡ የመረጠው መንግስት በትክክል መስራቱን ለመቆጣጠር የሚችለው ወቅታዊና ትክክለኛ መረጃ ሲያገኝ ነው፡፡ በግልጽነት የአሰራር ስርአት ህብረተሰቡ ወቅታዊና ትክክለኛ መረጃ ማግኘት ከቻለ […]

ተጨማሪ ያነቡ

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግሥት የ2018 በጀት ዓመት የ3ኛ ሩብ ዓመት የልማትና የመልካም አስተዳደር ሥራዎች የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ ማካሄድ ጀመረ ‎*************

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግሥት የ2018 በጀት ዓመት የ3ኛ ሩብ ዓመት የልማትና የመልካም አስተዳደር ሥራዎች የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ ማካሄድ ጀመረ ‎************* ‎ ‎(አሶሳ፤ ሚያዚያ 12/2018 ዓ.ም) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግሥት የ2018 በጀት ዓመት የ3ኛው ሩብ ዓመት ልማትና የመልካም አስተዳደር ሥራዎች የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ ማካሄድ ጀምሯል። ‎ ‎በአፈጻጸም ግምገማ መድረኩ የተገኙት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ክቡር አቶ አሻድሊ […]

ተጨማሪ ያነቡ

7ኛው ሀገር አቀፍ የሰላም ኮንፈረንስ በአሶሳ ከተማ መካሄድ ጀመረ

7ኛው ሀገር አቀፍ የሰላም ኮንፈረንስ በአሶሳ ከተማ መካሄድ ጀመረ   (አሶሳ፣ ሚያዚያ 7/2018 ዓ.ም) 7ኛው ሀገር አቀፍ የሰላም ኮንፈረንስ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል።   የሰላም ኮንፈረንሱ የኢትዮጵያ ሐይማኖቶች ጉባኤ ከቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል የሐይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጋር በመተባበር የተዘጋጀ ነው።   የሰላም ኮንፈረንሱ “ሰላምን ይበልጥ ለማስፋት እና ለማስረጽ የሐይማኖቶች ሚና” በሚል መሪ ሃሳብ […]

ተጨማሪ ያነቡ

‘ቀውስና ሙስና’ በሚል ርዕስ የተዘጋጀ ስልጠና ለኮሚሽኑ ሠራተኞች ተሰጠ…፡፡

‘ቀውስና ሙስና’ በሚል ርዕስ የተዘጋጀ ስልጠና ለኮሚሽኑ ሠራተኞች ተሰጠ…፡፡   ‘ቀውስና ሙስና’ በሚል ረዕስ የተዘጋጀ ስልጠና ለኮሚሽኑ ሠራተኞች ተሰጠ፡፡ በስልጠናው ይዘት ከተካተቱ ጉዳዮች መካከል፤የቀውስ ምንነትና የቀውስ ዕይታዎች፣ የቀውስና ሙስና ግንኙነት፣ በቀውስ ጊዜ ሰራተኞች የሚያጋጥሟቸው የሞራል ፈተናዎች እና ፈተናዎቹን የመቋቋሚያ የሚሉት ይገኙበታል፡፡   ዓለም-አቀፍ እና ሀገር-አቀፍ ቀውሶች በሚከሰቱበት ወቅት የሙስና ወንጀሎች የሚበራከቱ በመሆኑ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት […]

ተጨማሪ ያነቡ

ኮሚሽኑ የ9ወራት አፈፃፀሙን ገመገመ…፡፡

ኮሚሽኑ የ9ወራት አፈፃፀሙን ገመገመ…፡፡   የክልሉ የሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን የ2018ዓ/ም የ9ወራት አፈፃፀሙን ከከሚሽኑ አመራሮችና የሥራ ክፍሎች ጋር ገመገመ፡፡   ኮሚሽኑ በበጀት አመቱ ሊያከናውናቸው በዕቅድ ከተያዙ ጉዳዮች መካከል በዋናነት፤ የስነ-ምግባር ግንባታ ትምህርትና ስልጠና፣ የሙስና መከላከል ሥራዎች፣ የሐብት ምዝገባ ተደራሽነትና ትክክለኛነት ማረጋገጥ አፈፃፀሞች ተገምግሟል፡፡

ተጨማሪ ያነቡ

በክልሉ ማዕድን ሐብት ልማት ቢሮ አሰራር ስርዓት ላይ የተደረገ ጥናት ለውይይት ቀረበ

በክልሉ ማዕድን ሐብት ልማት ቢሮ አሰራር ስርዓት ላይ የተደረገ ጥናት ለውይይት ቀረበ ፡፡   በቤ/ጉ/ክ የማዕድን ሐብት ልማት ቢሮ የፈቃድ አሰጣጥ፣ እድሳትና ቁጥጥር በተመለከተ በኮሚሽኑ የጥናት ባለሙያዎች የተሰራ ጥናት ለኮሚሽኑ ማኔጅመንት ለውይይት ቀረበ፡፡   የጥናቱን ቡድን የመሩት ወ/ሮ አመለወርቅ ታዬ እንደገለጹት በጥናቱ፣  በቢሮው የታዩ ጠንካራ ጎኖች፤ ለሙስናና ብልሹ አሰራሮች የሚያጋልጡ የአሰራር ክፍተቶች እና የመፍትሄ ሐሳቦች […]

ተጨማሪ ያነቡ

ለጎህ 1ኛና 2ኛ ደረጃ ት/ቤት (አሶሳ ማረሚያ ቤት) ተማሪዎች ስልጠና ተሰጠ…፡፡

ለጎህ 1ኛና 2ኛ ደረጃ ት/ቤት (አሶሳ ማረሚያ ቤት) ተማሪዎች ስልጠና ተሰጠ…፡፡   በስልጠናው ይዘቶች፣ ተማሪዎች መልካም የሆነውን ተግባር ከመጥፎ የሚለዩበት መንገድ፤ መልካም ተግባራት የሚያስገኟቸው ጥቅሞች፤ መጥፎ ተግባራት የሚያደርሷቸው ጉዳት…እና ሌሎች ተጨማሪ የሞራል እሴቶች መገንቢያ ስልቶች ተካተውበታል፡፡   የስልጠናው ጠቀሜታ፣ ተማሪዎች የሌሎችን ሰዎች ሀሳብ የማዳመጥና በጥንቃቄ የመቀበል ባህል እንዲያዳብሩ፤ ለጋራ ጥቅም ቅድሚያ እንዲሰጡ እና በሰላም አብሮ […]

ተጨማሪ ያነቡ

የመንገድ ትራፊክ ደህንነት ቁጥጥር በተመለከተ የተሰራ ጥናት ለውይይት ቀረበ…፡፡

የመንገድ ትራፊክ ደህንነት ቁጥጥር በተመለከተ የተሰራ ጥናት ለውይይት ቀረበ…፡፡   በቤ/ጉ/ክ/መንገድ እና ትራንስፖርት ቢሮ የመንገድ ትራፊክ ደህንነት ቁጥጥር አሰራር በተመለከተ በክልሉ የስነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን የጥናት ባለሙያዎች  የተሰራ ጥናት ለኮሚሽኑ ማኔጅመንት ለውይይት ቀረበ…፡፡   በጥናቱ የተካተቱ ጉዳዮች፤በአሽከርካሪዎች፣ በትራፊክ ፖሊሶች፣ በመንገድ ደህንነት ተቆጣጣሪዎች እና  በእግረኞች የሚፈፀሙ ችግሮችና የአሰራር ጥሰቶች ተለይተው የመፍትሄ አቅጣጫ ተመላክቶላቸዋል፡፡   ሙስናና ብልሹ አሰራሮችን […]

ተጨማሪ ያነቡ

የተማሪዎች መልካም ስነ-ምግባር ግንባታ ለት/ቤት ብቻ የሚተው ጉዳይ መሆን የለበትም…፡፡

የተማሪዎች መልካም ስነ-ምግባር ግንባታ ለት/ቤት ብቻ የሚተው ጉዳይ መሆን የለበትም…፡፡   በአሶሳ ከተማ በሚገኘው ሰላም በር 1ኛ ደረጃ ት/ቤት ር/መምህር የሆኑት ወ/ሮ የሹሜ አድነው፤ የተማሪዎችን የመልካም ስነ-ምግባር ግንባታ ለት/ቤት ብቻ የሚተው ጉዳይ መሆን እንደሌለበት ተናገሩ፡፡   ር/መምህሯ ይህንን ያሉት የክልሉ የስነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን በት/ቤታቸው ተገኝቶ ተማሪዎችን የማስተማርና የመምከር ሥራ በሰራበት ወቅት ሲሆን ሌሎች ባለድርሻ አካላት […]

ተጨማሪ ያነቡ

ኮሚሽኑ የህፃናትንና ወጣቶችን ስዕብና ለመገንባት የሚያስችል ስልጠናዎችን እየሰጠ ይገኛል፡፡

ኮሚሽኑ የህፃናትንና ወጣቶችን ስዕብና ለመገንባት የሚያስችል ስልጠናዎችን እየሰጠ ይገኛል፡፡ የክልሉ የስነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን በትውልድ የስነ-ምግባር ግንባታ ላይ ከሚሰራቸው ሥራዎች መካከል ለህፃናትና ወጣቶች መልካም ስብዕና የሚገነቡ ስልጠናዎችን በሚሰጠው መሰረት ለ ‘አባ እንየው ውቤ መታሰቢያ’ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪዎች መልካም ሥነ-ምግባርን ማጎልበት የሚያስችል ስልጠና ተሰጥቷል፡፡ በት/ቤቱ ተገኝተው ሰልጠናውን የሰጡት አቶ ንጋቱ ጌታሁን የስልጠናው አላማ ታዳጊዎችንና ወጣቶችን በመምከርና […]

ተጨማሪ ያነቡ