የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ተወካይ በ6ኛው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ስብሰባ ለክቡር ጠቅላይ ሚኒስተር አብይ አህመድ (ዶ.ር) ያነሱት ጥያቄ፤

-

 

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ካማሽ ዞን

በመብራት ችግር 10 ዓመት፣

በመንገድ ችግር 5 አመት ሁኖናል፣ ዞኑ አምስት ወረዳዎችን ይዞ የተዘጋ ዞን ነው፡፡

በቴሌ ተመሳሳይ ችግር አለ

ተማሪዎቻችን መብራት እና ኔትወረክ በሌለበት ሁኔታ ከሌሎች ጋር ተወዳዳሪ መሆን አልቻሉም፡፡

በመፅሐፍ ቅዱስ ታሪክ እግዚአብሔር ሰዶምና ገሞራን ሊያጠፋ ባሰበ ጊዜ ስለ ጥቂት ንፁሃን አብርሐም ምህረት እንዲያደርግ እንደጠየቀው፤ በዚህ ዞንም  ምህረት እንዲደረግ እጠይቃለሁ፣ የመፀሐፍ ቅዱስን ምሳሌ በማንሳቴ ይቅርታ ይደረግልኝ፤

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *