የዳይሬክቶሬቱን  የህዝብ ግንኙነት ስራዎችን  ማቀድ፣ማስተባበር እና ተግባራዊነቱን መከታተል

አገልግሎቶች

የዳይሬክቶሬቱን  የህዝብ ግንኙነት ስራዎችን  ማቀድ፣ማስተባበር እና ተግባራዊነቱን መከታተል

  • የተቋሙንና የሀገር አቀፍ አቅጣጫዎችን ባገናዘበ መልኩ የዳይሬክቶሬቱን ዕቅድ ያዘጋጃል፣ የማዳበሪያ ሃሳብ ይቀበላል ፡፡
  • የዕቅድ አፈጻጸም ክትትልና ድጋፍ ያደርጋል፣በሳምንት፣ በወር፣ በሩብ ዓመት የዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ ያደርጋል
  • የፈፃሚዎችን ክፍተቶችን በመለየት ያበቃል፣ የአመለካከት፣ የክህሎትና፣ የግብዓት አጠቃቀም ስልጠናዎችን የሚገኝበትን መንገድ ያመቻቻል፡፡
  • መልካም ተሞክሮዎችን በመለየትና በመቀመር ተግባራዊ ያደርጋል
  • የቀውስ ጊዜን ቅድመ ትንተና በማድረግ ማቀድና ተግባራዊነቱን መከታተል ቀውሱ ከተከሰተ ተገቢውን የህዝብ ግንኙነት ስራ እንዲሰራ ያደርጋል
  • የዳይሬክቶሬቱን ሪፖርት አዘጋጅቶ ለሚመለከተው አካል ይልካል፣ ግብረ መልስ ይቀበላል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *