Author: user
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት የሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን ከአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ጋር በጋራ ለመስራት የሚያስችለውን የስምምነት ሰነድ ተፈራረመ፡፡ *******************
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት የሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን የሙስናና ብልሹ አሰራሮችን በጋራ መከላከል የሚያስችለውን የስምምነት ሰነድ ከአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ጋር ተፈራረመ፡፡ የስምምነት ሰነዱ ሁለቱ ተቋማት ለክልሉ ልማትና እድገት የበኩላቸውን መወጣት የሚያስችልና ተልዕኳቸውን ለመፈፀም ከፍተኛ ሚና እንዳለው በሰነዱ ተመላክቷል፡፡ ተቋማቱ በስነ-ምግባር ግንባታ፣ በማህበረሰብ ጥናትና ምርምር፣ በስልጠና ሞጁል ዝግጅት፣ በቴክኖሎጅ ሽግግር፣ በአሰራርና አደረጃጀት፣ በስልጠና ፍላጎት ልየታ እና ሌሎች የኮሚሽኑን […]
ተጨማሪ ያነቡሙስናና ብልሹ አሰራርን በቅንጅት መታግል የሚያስችል የፍትህ አካላት ግምገማዊ ስልጠና ተካሄደ፡፡
ሙስናና ብልሹ አሰራርን በቅንጅት መታግል የሚያስችል የፍትህ አካላት ግምገማዊ ስልጠና ተካሄደ፡፡ ****************** የሙስና ወንጀልን መከላከል፣ መክሰስና መመርመር የሚችሉ የሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን፣ ጠ.ዐቃቤ ህግ እና የፖሊስ ኮሚሽን ተቋማት በቅንጅት አለመስራት ለፀረ-ሙስና ትግሉ ክፍተት መፍጠሩ በተደጋጋሚ ሲነገር ቆይቷል፡፡ በዚህ ሃሳብ መነሻነት ከላይ የተገለፁት ሶስቱ የፍትህ አካት የሙስና ወንጀሎችን መከላከል መክሰስና መመርመር የሚያስችል ሰፊ ውይይት በአሶሳ ከተማ አድርገዋል፡፡ […]
ተጨማሪ ያነቡአለም አቀፉን የፀረ-ሙስና ቀን በዓል ምክንያት በማድረግ በኮሚሽኑ የላቀ አፈፃፀም ያስመዘገቡ
አለም አቀፉን የፀረ-ሙስና ቀን በዓል ምክንያት በማድረግ በኮሚሽኑ የላቀ አፈፃፀም ያስመዘገቡና በሥነ-ምግባራቸው አርዓያ የሆኑ ባለሙያዎችና ሰራተኞች ከክቡር ኮሚሽነር መንግስቱ ላሎ እጅ የምስክር ወረቀትና የገንዘብ ሽልማት ተበረከተላቸው፡፡
ተጨማሪ ያነቡ“ለህዝብ አገልግሎት የሚውሉ የመሰረተ ልማት ግንባታዎች ከሙስናና ብልሹ አሰራር በፀዳ መልኩ ሊገነቡ ይገባል፡፡”
“ለህዝብ አገልግሎት የሚውሉ የመሰረተ ልማት ግንባታዎች ከሙስናና ብልሹ አሰራር በፀዳ መልኩ ሊገነቡ ይገባል፡፡” ኮሚሽነር መንግስቱ ላሎ ***************************** የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት የሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን በክልሉ በአለም ባንክ የገንዘብ ብድር በመዲናችን አሶሳ የሚከናወኑ ፕሮጀክቶች ከሙስናና ብልሹ አሰራር በፀዳ መልኩ ተፈፃሚ ስለመሆናቸው ይከታተላል፡፡ ከሰሞኑም የክልሉን ከፍተኛ አመራርና ባለድርሻ አካላት ያቀፈ እስትሪንግ ኮሚቴ በከተማችን በግንባታ ላይ ያሉ ጌጠኛ […]
ተጨማሪ ያነቡአትስረቅ…!አትስረቅ…!አትስረቅ
አትስረቅ…!አትስረቅ…!አትስረቅ ************************ የቤኒሻንጉል ጉ/ክ/መ/የስነምግባር ና ጸረ-ሙስና ኮሚሽን በአሶሳ ዞን ስር በሚገኙ የሐይማኖት ተቋማት የጸረ-መስና ንቅናቄ ጥምረት የ2014 የመጀመሪያው አጋማሽ አፈጻጸም ዙሪያ በሆሞሻ ውይይት ተካሄደ ። በወይይቱ ላይ በአሶሳ ዞን ስር ከሚገኙ ወረዳዎች የመጡ የሐይማኖት አባቶችና የስነምግባር መከታተያ ክፋል ባለሙያዎች ተሳታፊ ሁነዋል። በውይይቱ ላይ በሁሉም የእምነት አስተምህሮ መስረቅ ሀጥያት መሆኑን ያነሱት አባቶች ለዚህም በተከታዮቻቸው ዘንድ እንዲ […]
ተጨማሪ ያነቡየተማሪዎች የስነ-ምግባር ክበባት የተማሪዎችን ባህሪ በመለወጥ ረገድ ውጤታማ ናቸው
የተማሪዎች የስነ-ምግባር ክበባት የተማሪዎችን ባህሪ በመለወጥ ረገድ ውጤታማ ናቸው፡፡ ወ/ሮ አሚናት ሐሰን (በኩሙሩክ ወረዳ የማህበራዊ ክላስተር የስነ-ምግባር መከታተያ ክፍል) ************************* በኩሙሩክ ወረዳ በት/ቤቶች የተቋቋሙ የተማሪዎች የሥነ-ምግባር ክበባት የተማሪዎችን ባህሪ በማስተካከል ረገድ ውጤታማ መሆናቸው ተገለፀ፡፡ ከዝግጅት ክፍላችን ጋር ቆይታ ያደረጉት ወ/ሮ አሚናት ሐሰን (በኩሙሩክ ወረዳ የማህበራዊ ክላስተር የስነ-ምግባር መከታተያ ክፍል) እንደገለፁት በወረዳው ከሚገኙ 19 ት/ቤቶች በ18 […]
ተጨማሪ ያነቡ“ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ!!”
“ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ!!” አቶ ገመዳ ቡሊ (የሙስና ወንጀሎችና ብልሹ አሰራር መከላከል ዳይሬክተር) ********************* የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ስነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን በጤናው ዘርፍ ለሙስናና ብልሹ አሰራር በር የሚከፍቱ የአሰራር ሂደቶችን በዳሰሳ ጥናት ለይቷል፡፡ በዚህ ጥናት ለሌብነትና ብልሹ አሰራር በር የሚከፍቱ የአሰራር ሂደቶችን ማረቅ የሚያስችል ስልጠና ከክልሉ ጤና ቢሮ ጋር በመተባበር ለቢሮው አስተዳደር ሰራተኞችና ባለድርሻ አካላት ተሰጥቷል፡፡ ስልጠናውን […]
ተጨማሪ ያነቡከ7ኛ ክፍል እስከ ኮሌጅ በክልላችን የሥነ-ምግባር የጥያቄና መልስ ውድድር ሲያካሂዱ የነበሩ
Wafer cake sweet roll cheesecake ice cream gingerbread sweet. Wafer gingerbread apple pie cotton candy jelly. Toffee oat cake oat cake toffee tootsie roll muffin sugar plum.
ተጨማሪ ያነቡ“ለህዝብ አገልግሎት የሚውሉ የመሰረተ ልማት ግንባታዎች ከሙስናና ብልሹ አሰራር በፀዳ መልኩ ሊገነቡ ይገባል፡፡” ኮሚሽነር መንግስቱ ላሎ
“ለህዝብ አገልግሎት የሚውሉ የመሰረተ ልማት ግንባታዎች ከሙስናና ብልሹ አሰራር በፀዳ መልኩ ሊገነቡ ይገባል፡፡” ኮሚሽነር መንግስቱ ላሎ ***************************** የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት የሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን በክልሉ በአለም ባንክ የገንዘብ ብድር በመዲናችን አሶሳ የሚከናወኑ ፕሮጀክቶች ከሙስናና ብልሹ አሰራር በፀዳ መልኩ ተፈፃሚ ስለመሆናቸው ይከታተላል፡፡ ከሰሞኑም የክልሉን ከፍተኛ አመራርና ባለድርሻ አካላት ያቀፈ እስትሪንግ ኮሚቴ በከተማችን በግንባታ ላይ ያሉ ጌጠኛ […]
ተጨማሪ ያነቡ