የኮሚሽኑ ተልዕኮ
የሥነ-ምግባር አስተምህሮዎችን በማስፋፋት፣ ሙስናን ለመከላከል የሚያስችል አመለካከት እና ግንዛቤ በመፍጠር፣ በጥናት ላይ የተመሠረተ የቅድመ ሙስና መከላከል ሥራዎችን በማከናወን፣ በህጉ መሠረት የሀብት ማሳወቅና ማስመዝገብ ሥራዎችን በብቃት በመፈፀም እና ከሌሎች የባለድርሻ እና ተባባሪ አካላት ጋር በቅንጅት በመስራት ሙስናና ብልሹ አሠራር የመከላከል ውጤታማነትን ማረጋገጥ
የኮሚሽኑ ራዕይ
በ2022 ዓ/ም ሙስና ለቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ብልፅግና እንቅፋት እንዳይሆን በማድረግ ከኢትዮጵያ ግንባር ቀደም ተቋም ሆኖ መገኘት
የኮሚሽኑ እሴቶች
- የመልካም ምግባር ምሳሌ መሆን
- በጋራ መስራት
- ለለውጥ መትጋት
- የተግባር ሰዉ መሆን
