የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት የ7ኛው ሀገራዊ ምርጫ መወዳደሪያ የምርጫ ምልክት እና ማኒፌስቶውን ዛሬ ባካሄደው መርሃ ግብር ይፋ አድርጓል፡፡
በመርሐ-ግብሩ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን፣ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች፣ የፓርቲው አባላት እና ደጋፊዎች ተገኝተዋል።
የብልፅግና ፓርቲ የመወዳደሪያ ምልክትም በሰማያዊ ሪባን የታሰረ የስንዴ ነዶ መሆኑ ይፋ ተደርጓል፡፡
