ኮሚሽኑ የ9ወራት አፈፃፀሙን ገመገመ…፡፡
የክልሉ የሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን የ2018ዓ/ም የ9ወራት አፈፃፀሙን ከከሚሽኑ አመራሮችና የሥራ ክፍሎች ጋር ገመገመ፡፡
ኮሚሽኑ በበጀት አመቱ ሊያከናውናቸው በዕቅድ ከተያዙ ጉዳዮች መካከል በዋናነት፤ የስነ-ምግባር ግንባታ ትምህርትና ስልጠና፣ የሙስና መከላከል ሥራዎች፣ የሐብት ምዝገባ ተደራሽነትና ትክክለኛነት ማረጋገጥ አፈፃፀሞች ተገምግሟል፡፡

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት የስነ-ምግባርና ፀረ -ሙስና ኮሚሽን
Benishangul Gumuz Regional State Ethics and Anti- Corruption Commission