‘ቀውስና ሙስና’ በሚል ርዕስ የተዘጋጀ ስልጠና ለኮሚሽኑ ሠራተኞች ተሰጠ…፡፡
‘ቀውስና ሙስና’ በሚል ረዕስ የተዘጋጀ ስልጠና ለኮሚሽኑ ሠራተኞች ተሰጠ፡፡ በስልጠናው ይዘት ከተካተቱ ጉዳዮች መካከል፤የቀውስ ምንነትና የቀውስ ዕይታዎች፣ የቀውስና ሙስና ግንኙነት፣ በቀውስ ጊዜ ሰራተኞች የሚያጋጥሟቸው የሞራል ፈተናዎች እና ፈተናዎቹን የመቋቋሚያ የሚሉት ይገኙበታል፡፡
ዓለም-አቀፍ እና ሀገር-አቀፍ ቀውሶች በሚከሰቱበት ወቅት የሙስና ወንጀሎች የሚበራከቱ በመሆኑ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት እንዴት እራሳቸውን እና ማሕበረ-ሰባቸውን ከሚደርስ አደጋ መጠበቅ እንዳለባቸው በስልጠናው ተሳታፊዎች ተነስቶ ሰፊ ውይይት ተካሂዶበታል፡፡
☞የማሕበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን በተለያዩ አማራጮች ይከታተሉ !!!
☞Facebook page ☞https://web.facebook.com/bgrseacc/
☞Telegram Channel ☞https://t.me/bgrseaccpr
☞YouTube ☞https://www.youtube.com/@bgrsethicsanticorruptionco2370
☞ለጥቆማ ☞Web.☞https://www.bgrseacc.gov.et/

