7ኛው ሀገር አቀፍ የሰላም ኮንፈረንስ በአሶሳ ከተማ መካሄድ ጀመረ

ወቅታዊ መረጃ

7ኛው ሀገር አቀፍ የሰላም ኮንፈረንስ በአሶሳ ከተማ መካሄድ ጀመረ

 

(አሶሳ፣ ሚያዚያ 7/2018 ዓ.ም) 7ኛው ሀገር አቀፍ የሰላም ኮንፈረንስ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል።

 

የሰላም ኮንፈረንሱ የኢትዮጵያ ሐይማኖቶች ጉባኤ ከቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል የሐይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጋር በመተባበር የተዘጋጀ ነው።

 

የሰላም ኮንፈረንሱ “ሰላምን ይበልጥ ለማስፋት እና ለማስረጽ የሐይማኖቶች ሚና” በሚል መሪ ሃሳብ ከዛሬ ጀምሮ ለሁለት ቀናት ይካሄዳል።

 

#የቤኒሻንጉል_ጉሙዝ_ክልል_የመንግሥት_ኮሙኒኬሽን_ጉዳዮች_ቢሮ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *