ኮሚሽኑ አቅም ለሌላቸው ተማሪዎች እና የተማሪ ወላጆች የገንዘብ እና የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ፡፡
ኮሚሽኑ አቅም ለሌላቸው ተማሪዎች እና የተማሪ ወላጆች የገንዘብ እና የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ፡፡ ተማሪዎች የኮሚሽኑ ሰራተኞች ልጆች ናቸው፤ ያሉት የኮሚሽኑ ተወካይ አቶ አበራ ሐምቢሳ ተማሪዎች በሥነ-ምግባርና በትምህርታቸው አርዓያ መሆን እነደሚገባቸው መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ የተቋሙ አመራሮችና ሰራተኞች ከደሞዛቸው በማዋጣት ከ11 በላይ ተማሪዎችን በቋሚነት እንደሚደግፉ ይታወቃል፡፡
ተጨማሪ ያነቡ