ኮሚሽኑ አቅም ለሌላቸው ተማሪዎች እና የተማሪ ወላጆች የገንዘብ እና የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ፡፡

ወቅታዊ መረጃ
ኮሚሽኑ አቅም ለሌላቸው ተማሪዎች እና የተማሪ ወላጆች የገንዘብ እና የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ፡፡
ተማሪዎች የኮሚሽኑ ሰራተኞች ልጆች ናቸው፤ ያሉት የኮሚሽኑ ተወካይ አቶ አበራ ሐምቢሳ ተማሪዎች በሥነ-ምግባርና በትምህርታቸው አርዓያ መሆን እነደሚገባቸው መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
የተቋሙ አመራሮችና ሰራተኞች ከደሞዛቸው በማዋጣት ከ11 በላይ ተማሪዎችን በቋሚነት እንደሚደግፉ ይታወቃል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *