“ሕብረ ብሄራዊ ወንድማማችነትና እህትማማችነት ለሁለንተናዊ ብልፅግና!” በሚል መሪ ሃሳብ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ ህዝባዊ ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡

ወቅታዊ መረጃ
ሕዝባዊ ውይይቱን የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ እና የአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ/ር) የመሩት ሲሆን በመድረኩ ህብረ ብሄራዊ አንድነትን ፣ ሰላምና ፍቅርን እንዲሁም ልማትን የሚያጠናክሩ ሀሳቦች ተነስተውበታል፡፡
በውይይቱ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከፍተኛ አመራሮች፣ የሥራ ኃላፊዎች እና የማህበረሰብ ተወካዮች ተገኝተዋል ፡፡
May be an image of 3 people, dais and text
May be an image of 2 people, dais and text
May be an image of 9 people, dais and text that says 'ል VED'

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *