ግምገማው የተቋሙ የብልፅና ፓርቲ አባላት እራሳቸውን በማየትና ክፍተቶችን በማረም በቀጣይ የተቋሙንና የፓርቲውን ውጤታማነት ለማሳደግ ያለመ መሆኑን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት የሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን ኮሚሽነር ከማል ሃሰን መድረኩን በመሩበት ወቅት ተናግረዋል፡፡
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት የስነ-ምግባርና ፀረ -ሙስና ኮሚሽን
Benishangul Gumuz Regional State Ethics and Anti- Corruption Commission