የሕክምና ባለሙያዎች በመልካም ሥነ-ምግባር ማህበረሰብን እዲያገለግሉ ጥሪ ቀረበ፡፡
የሕክምና ባለሙያዎች በመልካም ሥነ-ምግባር ማህበረሰብን እዲያገለግሉ ጥሪ ቀረበ፡፡ ም/ኮሚሽነር ኦሳማ ከሊፋ የህክምና ባለሙያዎች ለሙስናና ብልሹ አሰራር የሚያጋልጡ ሂደቶችን በማረም በመልካም ሥነ-ምግባር ማህበረሰብን ማገልገል፤ እንደሚገባ ገለፁ፡፡ ከሰሞኑ ተቋሙ በተለያዩ የጤና ተቋማት ባካሄደው የዳሰሳ ጥናት የአገልግሎት አሰጣጥና የአሰራር ክፍተቶች መኖራቸውን ለይቷል፡፡ ይህንንም መነሻ በማድረግ ለመንጌ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል፣ መንጌ ጤና ጣቢያና የአቡጀንዱ ጤና ጣቢያ የህክምና ባለሙዎች፣ አመራሮችና […]
ተጨማሪ ያነቡ