Category: ወቅታዊ መረጃ
ሃሰተኛ የነዋሪነት መታወቂያ እያዘጋጁ ሲሸጡ የነበሩ 3 ግለሰቦች በህብረተሰቡ ጥቆማ በቁጥጥር መዋላቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡
ሃሰተኛ የነዋሪነት መታወቂያ እያዘጋጁ ሲሸጡ የነበሩ 3 ግለሰቦች በህብረተሰቡ ጥቆማ በቁጥጥር መዋላቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ መታወቂያዎቹን ለማዘጋጀት የሚጠቀሙባቸው ማህተሞችና ወረቀቶችም በብርበራ ተይዘዋል፡፡ እንደ ፖሊስ መረጃ ፤ ግለሰቦቹ በቁጥጥር ስር የዋሉት በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 ልዩ ቦታው አውቶብስ ተራ አካባቢ ነው። ተጠርጣሪዎቹ ለዚሁ ህገወጥ ተግባር ማስፈፀሚያ የሚውሉ በአዲስ አበባ አስተዳደር ” የአዲስ ከተማ […]
ተጨማሪ ያነቡየክልሉ ፍትህ ቢሮ እና የሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን ክልላዊ የፀረ-ሙስና ኮሚቴው ወደ ስራ መግባቱን በሚመለከት በጋራ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጡ፡፡
(አሶሳ፣ ጥቅምት 14/ 2015 ዓ.ም) የክልል የፀረ-ሙስና ኮሚቴ ወደ ስራ መግባቱን ተከትሎ ጋዜጣዊ መግለጫ የክልሉ ፍትህ ቢሮ እና የሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን በጋራ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጡ፡፡ በፍትህ ቢሮ በኩል ጋዜጣዊ መግለጫውን የሰጡት አቶ ሰይድ ባብከር የኮሚቴው ሰብሳቢና የክልሉ ፍትህ ቢሮ ኃላፊ ኮሚቴው ወደ ስራ መግባቱን ገልፀው፤ ከዚህ በፊት የፀረ-ሙስና ትግሉን ውጤታማ ለማድረግም የቴክኒክ ኮሚቴ መቋቋሙንና ስራ […]
ተጨማሪ ያነቡበቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል 7 አባላት ያሉት የጸረ-ሙስና ኮሚቴ ተቋቋመ ******************
(አሶሳ፣ ታህሳስ 04/2015 ዓ.ም) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት 7 አባላት ያሉት የጸረ-ሙስና ኮሚቴ አቋቋመ። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን፣ ሙስናና ብልሹ አሠራርን ለመከላከል እየተደረገ ያለውን ትግል በተደራጀ መልኩ ውጤታማ ለማድረግ 7 አባላት ያሉት የጸረ-ሙስና ኮሚቴ መቋቋሙን አስታውቀዋል። የክልሉ መንግስት ሙስናና ብልሹ አሠራርን በመከላከል ህብረተሠቡን ተጠቃሚ የሚያደርጉ የልማት ስራዎችን ለማጠናከር በቁርጠኝነት ይሠራል ያሉት አቶ አሻድሊ፣ […]
ተጨማሪ ያነቡየቤ/ጉ/ክ/የሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን በክልሉ ከሚገኙ ከተለያዩ ተቋማት ጋር ሃሰተኛ የት/ት ማስረጃዎቸን ና ሰነዶችን በተመለከተ በጋራ ለመስራት የስምምነት ሰነድ ተፈራረመ፡፡
የክልሉ ሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙሥና ኮሚሽን፣ የክልሉ ፍትሕ ቢሮ እና የክልሉ ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ሀሰተኛ የት/ት ማስረጃ፣ የሙያ ፍቃድ፣ ንግድ ፍቃድና የመንጃ ፍቃድ በተመለከተ በጋራ ለመስራት የስምምነት ሰነድ ተፈራረሙ፡፡ የክልሉ የሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን ኮሚሽነር መንግስቱ ላሎ በፊርማው ሥነ-ስርዓት ላይ እንዳሉት ሀሰተኛ ሰነዶችን የመለየት ሥራ በሃገር አቀፍ ደረጃ የተጀመረው የፀረ-ሙስና ትግል አንድ አካል ነው ብለዋል፡፡ ይህም በአገልግሎት […]
ተጨማሪ ያነቡ