ሕዝቡን ተጠቃሚ የሚያደርጉ የልማትና የመልካም አስተዳድር ዕቅዶች ላይ ትኩረት ተደርጎ እየተሠራ ነው – ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሃሰን

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ በመካሄድ ላይ ነው፡፡   ‎‎የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን በመድረኩ ማስጀመሪያ፤ በ2018 የበጀት ዓመት ሕዝብን  ተጠቃሚ የሚያደርጉ የልማትና የመልካም አስተዳድር ዕቅዶች ላይ ትኩረት ተደርጎ እየተሠራ መሆኑን ተናግረዋል፡፡   ‎በመጀመሪያ ሩብ ዓመት በመኸር እርሻ፣ በማዕድን፣ በክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት፣ በንቅናቄ ሥራዎች የተሻለ አፈጻጸም […]

ተጨማሪ ያነቡ

የወርቅ ማዕድን ሐብት ስራ ሕጋዊ አሰራርን በመከተል ለሃገር ጥቅም እንዲውል በትኩረት መስራት ያስፈልጋል – አቶ ቱጃኒ አደም (የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ማዕድን ሃብት ቢሮ ኃላፊ)

በባምባሲ ወረዳ ከክልል፣ ዞንና ወረዳ የተውጣጡ ከፍተኛ አመራሮችና የሥራ ኃላፊዎች  በወረዳው  ከተሰማሩ የወርቅ አምራች ማህበራት ጋር ተወያይተዋል።   በውይይቱ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ማዕድን ሃብት ቢሮ ኃላፊ አቶ ቱጃኒ አደም   በወረዳው የወርቅ ማዕድን ሃብት ስራ እየተስፋፋ መሆኑን አንስተው፤ ሃብቱን ለሃገር ጥቅም ለማዋል ሕጋዊ አሰራርን መከተልና ለውጤታማነቱም በትኩረት መስራት እንደሚገባ አፅንኦት ሰጥተዋል፡፡ ኃላፊው አክለውም በተለይ በባምባሲ ወረዳ […]

ተጨማሪ ያነቡ

ምልከታው ኮሚሽኑ ያሉትን ጠንካራ ጎኖች ለማስቀጠልና ክፍተቶችን በመዝጋት የተሻለ የፀረ-ሙስና ትግልና የሥነ-ምግባር ግንባታ ለማካሄድ ያግዘናል – ኮሚሽነር ከማል ሃሰን

2ኛው አገር ዓቀፍ የኮሚሽኖች የአቻ ለአቻ ድጋፋዊ ምልከታ (ሱፐርቪዥን)  በሁሉም የክልል እና ከተማ አስተዳደር የሥነ-ምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽኖች የድጋፍ፣ የክትትልና የግረብረ መልስ ስራዎች እየተሰራ ሲሆን በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት የሥነ-ምግባና ፀረ-ሙስና ኮሚሽንም ምልከታው እየተካሄደ ነው፡፡   ምልከታው ኮሚሽኑ ያሉትን ጠንካራ ጎኖች ለማስቀጠልና ክፍተቶችን በመዝጋት የተሻለ የፀረ-ሙስና ትግልና የሥነ-ምግባር ግንባታ ለማካሄድ  ያግዘናል ያሉት የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል […]

ተጨማሪ ያነቡ

እንደሀገር የተጀመረው ወጥ የሆነ የዕቅድ እና ሪፖርት ሥርዓት የልማት ሥራዎችን ውጤታማ ማድረግ የሚያስችል ነው –  አቶ አሻድሊ ሀሰን

  እንደ ሀገር የተጀመረው ወጥ የሆነ የዕቅድ እና ሪፖርት ሥርዓት የልማት ሥራዎችን ውጤታማ ማድረግ የሚያስችል መሆኑን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን ገለጹ። ‎ ‎በፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍፁም አሰፋ (ዶ/ር) የተመራ የሚኒስቴሩ ልዑክ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን በተገኙበት ከክልሉ ከፍተኛ አመራሮች ጋር በኢትዮጵያ ስታስቲክስ ልማት ፕሮግራም፣ በክልሎች የኢኮኖሚ አካውንት፣ […]

ተጨማሪ ያነቡ

ለሕዝብ የቀረበና ለሕግ የታመነ ሕዝባዊ አገልግሎት ይገነባል፡፡

  መንግሥት በ2018 ዓ.ም ለሕዝብ የቀረበና ለሕግ የታመነ ሕዝባዊ አስተዳደርና አገልግሎት ለመገንባት፤ ከዘጠኝ በመቶ በላይ ዕድገት ለማስመዝገብ እና 7ኛው ሀገራዊ ምርጫ ፍትሐዊ፣ ሰላማዊና በሕዝቡ ተዓማኒነትን እንዲያተርፍ ትኩረት ሰጥቶ አንደሚሰራ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳነት ታዬ አፅቀ ሥላሴ ገለጹ፡፡   ፕረዚዳንት ታዬ 6ኛው የኢፌዴሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና የፌዴሬሽን ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን መክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ባደረጉት ንግግር […]

ተጨማሪ ያነቡ

የዘንድሮው የሰንደቅ ዓላማ ቀን ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን አስመርቀን በአብሮነት በደመቅንበት ማግሥት የሚከበር መሆኑ ልዩ ያደርገዋል፡፡ የተከበሩ አፈ-ጉባኤ ወ/ሮ አስካለች አልቦሮ

‎************** ‎(አሶሳ፣ ጥቅምት 03/2018 ዓ.ም) የዘንድሮው የሰንደቅ ዓላማ ቀን ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን አስመርቀን በአብሮነት በደመቅንበት ማግሥት የሚከበር መሆኑ ልዩ እንደሚያደርገው የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ ወ/ሮ አስካለች አልቦሮ አስታወቁ። ‎ አክለውም የላብ፣ የውሃና የደም ጠብታ ውጤት የሆነውን ታላቁን የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ በማጠናቀቅ የአባቶቻችንን ታሪክ አድምቀን የጻፍንበት ጊዜ ላይ እንገኛለን ብለዋል፡፡ ‎ሰንደቅ ዓላማችን የሃገራችን […]

ተጨማሪ ያነቡ

ኮሚሽኑ የ 2018 የመጀመሪያ ሩብ አመት ዕቅድ አፈፃፀሙን ገመገመ::

ኮሚሽኑ የ 2018 የመጀመሪያ ሩብ አመት ዕቅድ አፈፃፀሙን ገመገመ:: በሪፖርት ግምገማው ተቋሙ ትኩረት አድርጎ በሚሰራባቸው የአስቸኳይ የሙስና መከላከል÷ በሥነ ምግባርና የሞራል እሴቶች ግንባታ÷ በአሰራር ጥናት÷ በሐብት ማስመዝገብና ማሳወቅ÷ በአውታሮች አደረጃጀትና ተያያዥ ዘርፈ ብዙ ስራዎች የተገኙ ስኬቶች የሚበረታቱና ተጠናክረው መቀጠል ያለባቸው መሆኑን ኮሚሽነር ከማል ሃሰን ጠቁመዋል:: የኮሚሽኑ የበላይ አመራሮችና የስራ ኃላፊዎች በተለይም የኮሚሽኑን አፈፃፀም በገመገሙበት ወቅት÷ […]

ተጨማሪ ያነቡ