በውይይቱ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች፣ የስራ ኃላፊዎችና የመንግስት ሰራተኞች በመታደም ላይ ሲሆኑ፤ ቀኑን በማስመልከትም የፌዴራሊዝምን አስተምህሮ በሚመለከት ረዳት ፕሮፌሰር አዳሙ ጅባት (የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ የፌደራሊዝም መምህር) የመወያያ ሰነድ በማቅረብ ላይ ናቸው፡፡
ከሰነዱ መቅረብ በኋላ ተሳታፊዎች ጥልቅ ውይይት በማድረግ የጋራ ግንዛቤ እንደሚያዝ ይጠበቃል፡፡
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት የስነ-ምግባርና ፀረ -ሙስና ኮሚሽን
Benishangul Gumuz Regional State Ethics and Anti- Corruption Commission