ኮሚሽኑ በካማሺ ዞን በሚገኙ ወረዳዎች የስልጠና እና የድጋፍ ስራዎችን እየሰራ ይገኛል፡፡
የኮሚሽኑ የሥልጠና፣ የድጋፍናክትትል ቡድን በካማሺ ዞን በዛይ እና ምዥጋ ወረዳዎች በመንቀሳቀስ ለየሴክተር መ/ቤት ማኔጅመንት አካላት፣ ለሥነ-ምግባር መከታተያ ክፍል ባለሙያዎችና የሥነ-ምግባር ፀረሙስና ፎካል ፐርሰኖች በሥራ ሥነ-ምግባር፣ በመንግስት ተቋማት አገልግሎት አሠጣጥና በሙስናና ብልሹ አሰራር ይበልጥ ተጋላጭ በሆኑ የሥራ ዘርፎች ማለትም በፋይናንስ አጠቃቀም፣ በግዥና ንብረት አስተዳደር እንዲሁም በማዕድን ዘርፎች ላይ ያተኮረ የግንዛቤ ማሳደጊያ ስልጠናዎችን እየሰጠ ይገኛል። የድጋፍና […]
ተጨማሪ ያነቡ