የኮሚሽኑ አመራሮች ከተቋሙ የሥራ ኃላፊዎችና ሰራተኞች ጋር ውይይት አደረጉ፡፡

ወቅታዊ መረጃ

በውይይቱ ኮሚሽኑ የተሰጠውን ተልዕኮ ለማሳካት የሚያስችሉ   አስቻይ ሁኔታዎች እና ተግዳሮቶች በስፋት ተነስቷል፡፡   የኮሚሽኑ 2017 የስድስት ወር ሪፖርትና ቀሪ ስራዎች ለውይይቱ በመነሻነት ቀርቧል፡፡

 

ሙስናና ብልሹ አሰራርን ለመቀነስ የሚያግዙ ስራዎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉና ለውጤታማነቱም ኮሚሽኑ ከአጋር አካላትና ባለድርሻዎች ጋር በቅርበት እንደሚሰራም ኮሚሽነር ከማል ሀሰን ተናግረዋል፡፡

 

አቶ ከማል ሀሰን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት የስነ – ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን እንዲሁም አቶ ነጅመዲን አልመሐዲ ም/ኮሚሽነር ሁነው መሾማቸው የሚታወስ ነው፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *