በኢትዮጵያ ላይ ጫና እንዲደረግ ከግብጽ ጉቦ የተቀበሉት አሜሪካዊው ሴናተር የ11 ዓመት እስራት ተፈረደባቸው፡፡

በኢትዮጵያ ላይ ጫና እንዲደረግ የግብፅን ጥቅም ለማስጠበቅ ጉቦ የተቀበሉት የቀድሞው የኒው ጀርዚ ሴናተር ቦብ ሜኔንዴዝ የ11 ዓመት እስራት ተፈርዶባቸዋል።   ቦብ ሜንዴዝ የግብፅን ጥቅም ለማስጠበቅ የተለያዩ ጥሬ ገንዘቦችን እና የዓይነት ጉቦ መቀባላቸው በመረጋገጡ ነው እስራቱ የተፈረደባቸው፡፡   በከፍተኛ ደረጃ የአሜሪካን ሕዝብ ከወከለ እንደሳቸው ዓይነት ካለ ሰው በማይጠበቅ መልኩ ሌላ ሀገርን በመርዳት 16 ክሶች የቀረቡባቸው ሜንዴዝ፣ […]

ተጨማሪ ያነቡ

ሃገር አቀፍ የሙስና መከላከል ሥራን ውጤታማነት ማሳደግ የሚያስችል ምክክር ተካሄደ፡፡

የክልል እና ከተማ አስተዳደር የሥነ-ምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽኖች፣  የሙስና መከላከል ዘርፍ ምክትል ኮሚሽነሮች እና የሥራ ኃላፊዎች በ2017 ግማሽ የበጀት ዓመት የሥራ አፈፃፀም ላይ ለሁለት ቀናት ሲካሄድ የቆየው  አገር አቀፍ የምክክር መድረክ ተጠናቋል።   በምክክር መድረኩ በ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ስድስት ወራት አገራዊ የሙስና መከላከል ጥናት፣ የአስቸኳይ ሙስና መከላከል፣ የሙስና መረጃ አስተዳደር እና የሀብት ማሳወቅና ምዝገባ […]

ተጨማሪ ያነቡ

ምክር ቤቱ በብልሹ አሰራር ላይ ተገኝተዋል ያላቸውን ሁለት የከፍተኛ ፍርድ ቤት ዳኞች አሰናበተ ፡፡

  የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት 6ኛ ዙር ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 15ኛ መደበኛ ጉባኤውን አካሂዷል፡፡   በዚህ ጉባኤ የፌደራል ዳኞች አስተዳዳር ጉባዔ ሁለት የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ዳኞች ላይ ያቀረበውን የስንበት ውሳኔ አስመልክቶ የሕግና ፍትህ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ያቀረበውን ሪፖርትና የውሳኔ ሀሳብ መመርመሩን የኢትዮጵያ ፕረስ ድርጀት  ዘግቧል፡፡   በዚህም […]

ተጨማሪ ያነቡ

ከ 1 ሚሊዬን 800 ሽህ ብር በላይ ለግል ጥቅማቸው በማዋል በሙስና ውጀል የተከሰሱ ግለሰቦች ከ 8 ዓመት እስከ 6 ወር የሚደርስ እስርና የገንዘብ ቅጣት ተጣለባቸው፡፡

1ኛ.  ተከሳሽ አቶ ኢታና  ለታ ጉርሜሳ፣ 2ኛ.  ተከሳሽ አቶ ተካልኝ አብነው አርሳ፣ 3ኛ. ተከሳሽ  አቶ ታርጃት ካት ራት   ተከሳሾች መንግስትና ህዝብን  በታማኝነት እንዲያገለግሉ በኢትዮ ቴሌኮም ምዕራብ ሪጅን አሶሳ ቅርንጫፍ  መስሪያ ቤት  ያገኙትን የሥራ  እድል  ተገቢ ያልሆነ ብልፅግናን ለማግኘት ተጠቅመውበታል፤  ይላል ከሳሽ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ፍትህ ቢሮ የሙስና ወንጀሎች ዳይሬክቶሬት፡፡   1ኛ.  ተከሳሽ አቶ ኢታና […]

ተጨማሪ ያነቡ

ኮሚሽኑ በካማሺ ዞን በሚገኙ ወረዳዎች የስልጠና እና የድጋፍ ስራዎችን እየሰራ ይገኛል፡፡

የኮሚሽኑ የሥልጠና፣ የድጋፍናክትትል ቡድን በካማሺ ዞን በዛይ እና ምዥጋ ወረዳዎች በመንቀሳቀስ ለየሴክተር መ/ቤት ማኔጅመንት አካላት፣ ለሥነ-ምግባር መከታተያ ክፍል ባለሙያዎችና የሥነ-ምግባር ፀረሙስና ፎካል ፐርሰኖች በሥራ ሥነ-ምግባር፣ በመንግስት ተቋማት አገልግሎት አሠጣጥና በሙስናና ብልሹ አሰራር ይበልጥ ተጋላጭ በሆኑ የሥራ ዘርፎች ማለትም በፋይናንስ አጠቃቀም፣ በግዥና ንብረት አስተዳደር እንዲሁም በማዕድን ዘርፎች ላይ ያተኮረ የግንዛቤ ማሳደጊያ  ስልጠናዎችን እየሰጠ ይገኛል።   የድጋፍና […]

ተጨማሪ ያነቡ

ሕብረተሰቡ ህግና ሥርዓትን ተከትሎ ፍትህ ማግኘት እንደሚችል ማሳየት ይገባናል – የአሶሳ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት አቶ መሀመድ መሀሙድ

ኮሚሽኑ ከአሶሳ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ጋር በመተባበር  በፍርድ ቤቶች ስለሚስተዋሉ የሙስናና ብልሹ አሰራር ድርጊቶች፣  በር ስለሚከፍቱ የአሰራር ሂደቶችና መፍትሔዎቻቸውን በሚመለከት ለከፍተኛ ፍርድ ቤቱ  ዳኞችና የአስተዳደር ሰራተኞች ስልጠና ሰጥቷል፡፡   ከሙስናና ብልሹ አሰራር የፀዳ   አገልግሎትን በማድረስ  ሕብረተሰቡ  ህግና ሥርዓትን ተከትሎ ፍትህ ማግኘት እንደሚችል ማሳየት እንደሚገባ የአሶሳ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፕሬዝደንት አቶ መሀመድ መሀሙድ በዚህ […]

ተጨማሪ ያነቡ