ኮሚሽኑ በመተከል ዞን ቡለን ወረዳ ለሚሰሩ የመከታተያ ክፍል ባለሙዎችና ፎካሎች በሙስና መከላከል ስራዎችና ዘንድሮ የሚከበረውን የዓለም የፀረ-ሙስና ቀን በአል አከባበር በሚመለከት የድጋፍና የክትትል ስራ በመስራት ላይ ነው፡፡

ኮሚሽኑ በመተከል ዞን ቡለን ወረዳ ለሚሰሩ የመከታተያ ክፍል ባለሙዎችና ፎካሎች በሙስና መከላከል ስራዎችና ዘንድሮ የሚከበረውን የዓለም የፀረ-ሙስና ቀን በአል አከባበር በሚመለከት የድጋፍና የክትትል ስራ በመስራት ላይ ነው፡፡

ተጨማሪ ያነቡ

አቶ ነጅመዲን አልማሐዲ (የቤ/ጉ/ክ/መ/ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ም/ፕሬዝዳንት) በሃገራችን ለ18ኛ ጊዜ በአለም ደግሞ ለ19ኛ ጊዜ የሚከበረውን የአለም የፀረ-ሙስና ቀን አስመልክቶ ያስተላለፉት መልዕክት፤

አቶ ነጅመዲን አልማሐዲ (የቤ/ጉ/ክ/መ/ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ም/ፕሬዝዳንት) በሃገራችን ለ18ኛ ጊዜ በአለም ደግሞ ለ19ኛ ጊዜ የሚከበረውን የአለም የፀረ-ሙስና ቀን አስመልክቶ ያስተላለፉት መልዕክት፤ ********************* (አሶሳ ህዳር 8/2015) ሙስና በሃገር ልማት እና በህዝቦች ማሕበራዊ ሕይወት ከፍተኛ ቀውስ ይፈጥራል፡፡ ችግሩን ለመፍታትም የፍትህ አካላት ሙስናን ለመከላከል በቅንጅትና በትብብር መስራት ያስፈልጋል፡፡ ፍርድ ቤቶች (በግንባር ቀደምትነት የፍትህ አካላት) ሙስና በሚፈፅሙ አካላት […]

ተጨማሪ ያነቡ

ሌቦች አንገታቸውን ቀና አድርገው የሚሄዱበት ንፁሃንና እውነትን የተከተሉ የሚሸማቀቁበት ሃገር ልትኖረን አይገባም፡፡ ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ

ሌቦች አንገታቸውን ቀና አድርገው የሚሄዱበት ንፁሃንና እውነትን የተከተሉ የሚሸማቀቁበት ሃገር ልትኖረን አይገባም፡፡ ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ “ሙስና ላይ ለምናደርገው ትግል ትልቅ ጉልበት የሚሆን የምስራች ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትራችን ብሄራዊ ኮሚቴ በማቋቋም አሰምተውናል ፤ ይህንን እድል እንጠቀምበት!! አዎ ! ሙስና ሀገርና ትውልድ የሚገድል ነቀርሳ ነው፡፡ የሀገርንና የህዝብን ሀብት ከሌቦች ለመታደግ በምናደርገው ትግል ሌቦች አንገታቸውን ቀና አድርገው የሚሄዱበት […]

ተጨማሪ ያነቡ

ኮሚሽኑ በመተከል ዞን ድባጤ ወረዳ ከሚሰሩ አመራሮችና የስራ ኃላፊዎች ጋር “በፀረ-ሙስና ትግል የአመራሩ ሚና” በሚመለከት በተዘጋጀ ሰነድ ላይ እየተወያዬ ነው፡፡

ኮሚሽኑ በመተከል ዞን ድባጤ ወረዳ ከሚሰሩ አመራሮችና የስራ ኃላፊዎች ጋር “በፀረ-ሙስና ትግል የአመራሩ ሚና” በሚመለከት በተዘጋጀ ሰነድ ላይ እየተወያዬ ነው፡፡ መረጃው የድባጤ ወረዳ መንግስት ኮምዩኒኬሽን ጽ/ቤት ነው፡፡ 66

ተጨማሪ ያነቡ

ሙሰኞች፤ ሙስናን እርም እንዲያደርጉ የሚያሥችል እርምጃ ያሥፈልጋል፡፡ ለዚሁም የፀረ-ሙስና ብሄራዊ ኮሚቴ ተቋቁሟል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስተር አብይ አህመድ (ዶ.ር)

ተጨማሪ ያነቡ

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት የሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን አዲሱ የኮሚሽኑ ዓላማ፣ ራዕይና ተልዕኮ (አዋጅ ቁጥር 185/2014)

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት የሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን አዲሱ የኮሚሽኑ ዓላማ፣ ራዕይና ተልዕኮ (አዋጅ ቁጥር 185/2014) The New Goal, Mission, and Vision of The Benishangul Gumuz Regional State Ethics and Anti-Corruption Commission according to proclamation 185/2014.

ተጨማሪ ያነቡ

ቀይ መስመር ብለን ያሰመርነውን ሌብነት፣ ሌቦች ቀይ ምንጣፍ አድርገውታል”፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

ሌብነት አታካች ከመሆኑም በዘለለ በከፍተኛ ሁኔታ ለመንግሥት ፈተና እየሆነ መምጣቱን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ። መንግሥት ‘ቀይ መስመር’ ብሎ ያሰመረውን ሌብነት፣ ሌቦች ‘ቀይ ምንጣፍ’ እያደረጉት ነው ብለዋል። ሌብነት የኢኮኖሚ ነቀዝ እና የዕድገት ነቀርሳ ቢሆንም፣ አንዳንድ አካላት ግን ድርጊቱን እንደመብት እየወሰዱት በመሆኑ አደገኛ ሁኔታ እየተፈጠረ ነው ሲሉም ተናግረዋል። በሌብነት ላይ ተጨባጭ እርምጃ ለመውሰድ የሚያስችል ጥናት እየተደረገ […]

ተጨማሪ ያነቡ

የፍትህ አካላት ከሙስናና ብልሹ አሰራር በፀዳ መልኩ አገልግሎት እንዲሰጡ ኮሚሽነር መንግስቱ ላሎ ጥሪ አቀረቡ፡፡ **************

የፍትህ አካላት ከሙስናና ብልሹ አሰራር በፀዳ መልኩ አገልግሎት እንዲሰጡ ኮሚሽነር መንግስቱ ላሎ ጥሪ አቀረቡ፡፡ ************** (አሶሳ፤ ጥቅምት 26/2015) የፍትህ አካላት ከሙስናና ብልሹ አሰራር በፀዳ መልኩ አገልግሎት እንዲሰጡ ኮሚሽነር መንግስቱ ላሎ ጥሪ አቀረቡ፡፡ አያይዘውም በሥነ-ምግባር በመታነፀ ህዝብና መንግስት የሰጣቸዉን ኃላፊነት በአግባቡ መወጣት እንደሚገባቸው አሳስበዋል፡፡ ኮሚሽነር መንግስቱ ይህን ያሉት የክልሉ ሥነ-ምግባርና ፀረ- ሙስና ኮሚሽን የ2014 የፍርድ ቤቶች […]

ተጨማሪ ያነቡ