አቶ ነጅመዲን አልማሐዲ (የቤ/ጉ/ክ/መ/ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ም/ፕሬዝዳንት)
በሃገራችን ለ18ኛ ጊዜ በአለም ደግሞ ለ19ኛ ጊዜ የሚከበረውን የአለም የፀረ-ሙስና ቀን አስመልክቶ ያስተላለፉት መልዕክት፤
*********************
(አሶሳ ህዳር 8/2015) ሙስና በሃገር ልማት እና በህዝቦች ማሕበራዊ ሕይወት ከፍተኛ ቀውስ ይፈጥራል፡፡ ችግሩን ለመፍታትም የፍትህ አካላት ሙስናን ለመከላከል በቅንጅትና በትብብር መስራት ያስፈልጋል፡፡
ፍርድ ቤቶች (በግንባር ቀደምትነት የፍትህ አካላት) ሙስና በሚፈፅሙ አካላት ላይ አስተማሪ እርምጃ በመውሰድ የሚጠበቅብንን ኃላፊነት ልንወጣ ይገባል፡፡
በአመራርነት ያለን ሰዎችም ሙስናን ለመታገል ወደ እራሳችን መመልከት ለትግሉ ዋነኛ መፍትሄ ይሆናል የሚል እምነት አለኝ፡፡
አቶ ነጅመዲን አልማሐዲ (የቤ/ጉ/ክ/መ/ ጠቅላይ
ፍርድ ቤት ም/ፕሬዝዳንት)
ፍርድ ቤት ም/ፕሬዝዳንት)