ለፀረ-ሙስና ትግሉ የፍትህ አካላት መጠናከርና የማህበረሰቡ ቁርጠኝነት ሚናው የላቀ ነው፡፡ *******************

አቶ ሲሳይ ጌታነህ (በባምባሲ ወረዳ የአስተዳደር ዘርፍ የሥነ-ምግባር መከታተያ ክፍል ባለሙያ) ሙስናና ብልሹ አሰራር ዛሬ ላይ ድርሻው ይለያይ እንጅ በየትኛውም ዘርፍ ላይ እንደሚስተዋል በስራቸው መታዘባቸውን ይገልፃሉ፡፡ ነገር ግን በትምህርቱ ዘርፍና እና በሰራተኛ ቅጥር፣ ዝውውር ተያያዥ ጉዳዮች የሚፈፀመው ሌብነት አይን ያወጣና የሚያደርሰው ጉዳትም እንደሳቸው ገለፃ የከፋ ነው፡፡ የትምህርቱ ዘርፍ የማህበረሰብን አስተሳሰብ በላቀ እውቀት በመገንባት የተሻለ ሃገርና […]

ተጨማሪ ያነቡ

ሙስናን በመታገል ከሀገርና ህዝብ ላይ የሚደርሰውን አሉታዊ ተዕጽኖ ቀድሞ መከላከል የሁሉም ተግባር መሆን እንደሚገባ ተገለፀ።

(ፓዊ:-ነሀሴ 25/2014 ዓ.ም) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ስነ-ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ለፓዊ ወረዳ አመራሮች እና ለስነ-ምግባር መኮነኖች በስነ-ምግባራዊ አመራር ምንነት፣ አስፈላጊነት፣ መርሆችና ተግዳሮቶች ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጥተዋል። በስልጠናውም አመራሩና ፈጻሚ አካላት የወከላቸውን ህዝብ ከሌብነትና ከሙስና አስተሳሰብ ተግባር ፀድተው በግልጸኝነት፣ በፍትሃዊነትና በተጠያቂነት መርህ ለማህበረሰቡ ተገቢውን አገልግሎት እንዲሰጡ ለማስቻል እንደሆነም በስልጠናው ተገልጿል። በተላይ የህዝብን ጥቅም ወደ ጎን […]

ተጨማሪ ያነቡ

በንግዱ ዘርፍ የሚስተዋለው ብልሹ አሰራር ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ በመምጣቱ በህብረተሰቡ ውስጥ ከፍተኛ ምሬት እያመጣ በመሆኑ አስቸኳይ እና ወቅታዊ ምላሽ መስጠት እንደሚያስፈልግ ተገለጸ….፡፡

የቤኒሻንጉል /ጉ/ክ/ስነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን ከአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር በአሶሳ ከተማ ከሚገኙ የንግድ ማህበረሰብ ጋር ውይይት አካሄደ፡፡ የውይይቱ መነሻ ሀሳብ የነበረው ‹‹ በንግዱ ዘርፍ የሚስተዋሉ ብልሹ አሰራር ችግሮች እና መፍትሄዎቻቸው›› የተመለከተ በስነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን የተሰራው የዳሰሳ ጥናት ቀርቧል፡፡ የመድረኩ አላማ በንግድ ዘርፍ የሚስተዋለውን ብልሹ አሰራር እና እያስከተለ ያለውን ችግር ነቅሶ ለማውጣት ከባለድርሻ አካላት ጋር መወያየቱ የተሻለ […]

ተጨማሪ ያነቡ

ለህዝብ አገልግሎት ታስበው የሚሰሩ የግንባታ ፕሮጀክቶች ጥራታቸውን የጠበቁና ከብልሹ አሰራር የፀዱ መሆን እንዳለባቸው ኮሚሽነር መንግስቱ ላሎ አሳሰቡ፡፡

ኮሚሽነሩ ይህን ያሉት ከክልሉ የመሰረተ ልማት ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢና ሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር በመሆን በአሶሳ ከተማ አስተዳደር በ UIIDP የገንዘብ ድጋፍ የሚሰሩ መሰረተ ልማቶች ያሉበትን ደረጃ ክትትል ባደረጉበት ጊዜ ነው፡፡

ተጨማሪ ያነቡ

በክልሉ የሚስተዋሉ ለኑሮ ውድነት አባባሽ የሆኑ መንስኤዎችን በአጭር ጊዜ ለመፍታት ትኩረት ሰጥቶ እንደሚሰራ ከመንገድ ትራንስፖርት፣ ከንግድና ከፍትህ አካላት የተዋቀረው ግብረ-ኃይል አስታወቀ፡፡

በትራንስፓርት እና በንግዱ ዘርፍ የሚስተዋለው የተጋነነ ክፍያ ከጊዜ ወደ ጊዜ መባባሱን ቀጥሏል፡፡ ለማህበረሰቡም ኑሮን ለመግፋት ትልቁ ፈተና ሁኖ ዘልቋል፡፡ ችግሩን ለመፍታትም መንግስት ከማህበረሰቡ ጋር ሰፊ ውይይት አድርጓል፡፡ በየደረጃው የሚገኘው አመራር የኑሮ ጫናውን ሊያቀሉ የሚችሉ እርምጃዎች እንዲወሰዱ አቅጣጫ ሰጥቷል፡፡ በቅርቡም የፍትህ አካላትን፣ በትራንስስፖርትና በንግዱ ዘርፍ የሚሰሩ ኃላፊዎችና አመራሮችን የያዘ ግብረ ኃይል ተቋቁሞ ወደ ስራ ተገብቷል፡፡ ግብረ […]

ተጨማሪ ያነቡ