“ለህዝብ አገልግሎት የሚውሉ የመሰረተ ልማት ግንባታዎች ከሙስናና ብልሹ አሰራር በፀዳ መልኩ ሊገነቡ ይገባል፡፡” ኮሚሽነር መንግስቱ ላሎ

“ለህዝብ አገልግሎት የሚውሉ የመሰረተ ልማት ግንባታዎች ከሙስናና ብልሹ አሰራር በፀዳ መልኩ ሊገነቡ ይገባል፡፡” ኮሚሽነር መንግስቱ ላሎ ***************************** የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት የሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን በክልሉ በአለም ባንክ የገንዘብ ብድር በመዲናችን አሶሳ የሚከናወኑ ፕሮጀክቶች ከሙስናና ብልሹ አሰራር በፀዳ መልኩ ተፈፃሚ ስለመሆናቸው ይከታተላል፡፡ ከሰሞኑም የክልሉን ከፍተኛ አመራርና ባለድርሻ አካላት ያቀፈ እስትሪንግ ኮሚቴ በከተማችን በግንባታ ላይ ያሉ ጌጠኛ […]

ተጨማሪ ያነቡ

የሙስና መከላከል ሥራዎችን መከታተል መወሰን ውጤት መገምገም፣ ውስብስብ የጥናት ሥራዎችን  መምራት፣

የሙስና መከላከል ሥራዎችን መከታተል መወሰን ውጤት መገምገም፣ ውስብስብ የጥናት ሥራዎችን  መምራት፣ በቡድን የሚከናወኑ የሙስና መከላከል ሥራዎች በአግባቡ ስለመከናወናቸው ይከታተላል፣ ይገመግማል፣ ውሳኔ ለሚሹ ጉዳዮች ላይ ውሳኔ ይሰጣል፣ ከአቅም በላይ የሆኑ ጉዳዮችን ከውሳኔ ሀሳብ ጋር ለበላይ ኃላፊ በማቅረብ ያስወስናል፣ አፈፃጸሙን ይከታተላል፣ በዳይሬክቶሬቱ የሚከናወኑ አስቸኳይ የመከላከል ሥራዎችን አጥኚ ባለሙያ በመመደብ አፈፃፀሙን ይከታተላል፣ ይገመግማል፣ በቀረበው ውሳኔ ሀሳብ ላይ አስተያየት […]

ተጨማሪ ያነቡ

የዳይሬክቶሬቱን ሥራ በማቀድ፣ በመምራት፣ በማስተባበር፣ አፈጻጸሙን በመከታተልና በመገምገም ሥራውን ውጤታማ ማድረግ

የዳይሬክቶሬቱን ሥራ በማቀድ፣ በመምራት፣ በማስተባበር፣ አፈጻጸሙን በመከታተልና በመገምገም ሥራውን ውጤታማ ማድረግ የዳይሬክቶሬቱን ተግባራት ያቅዳል፣ ያደረጃል፣ ይመራል፣ ይከታተላል፣ ይደግፋል፣ ይወስናል ይቆጣጠራል፣ ከዘርፉ ስትራቴጂክ ዕቅድ የተመነዘረ ዓመታዊ ዕቅድ ያዘጋጃል፣ አፈጻጸሙን ይከታተላል፣ ይገመግማል፣ አነስተኛ አደረጃጀት ያለው ተቋም ሠራተኞች መንግሥት በወጣው የምዘና ስርዓት መሠረት በየወቅቱ እንዲመዘኑ ያደርጋል፣ በምዘናው ውጤት መሠረትም ቀጣይ ተግባራትን ያካናውናል፣ በተቋሙ የበላይ ኃላፊዎች በሚሰጠው የሥልጣን ውክልና […]

ተጨማሪ ያነቡ

የሐብት ምዝገባ መረጃ ትክክለኛነት ለማረጋገጥ የሚያስችል አሠራር ሥርዓት መዘርጋት፣

የሐብት ምዝገባ መረጃ ትክክለኛነት ለማረጋገጥ የሚያስችል አሠራር ሥርዓት መዘርጋት፣ የስራ ዕቅድ ያዘጋጃል፤ ተግባራዊ ያደርጋል፡፡ በሀብት ምዝገባ መረጃ ማረጋገጥ ሥራዎች ዙሪያ የአፈጻጸም ክፍተቶችን በየወቅቱ ለይቶ በማጥናት ለውሳኔ ያቀርባል፣ የሀብት ምዝገባ መረጃ ማረጋገጥ ጋር በተያያዘ ጥናቶችን በማድረግ አዳዲስ የአሰራር ስርዓቶች፣ ስልቶችን፣ መመሪያዎችና የአሰራር ማንዋሎችን ያዘጋጃል፣ ያሻሽላል፣ እንዲረጋገጡ የተለዩ የሐብት ምዝገባ መረጃዎችን ትክክለኛ እና የተሟሉ መሆናቸውን ለማረጋገጥ የሚያስችሉ […]

ተጨማሪ ያነቡ