በክልሉ የህዝቡን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የተጀመሩ የልማትና የመልካም አስተዳደር ስራዎች ተጠናክረው ሊቀጥሉ እንደሚገባ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ገለጹ፡፡

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የህብረተሰቡን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የተጀመሩ የልማትና የመልካም አስተዳደር ስራዎች ተጠናክረው ሊቀጥሉ እንደሚገባ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የክልሉ ተወካዮች ገለጹ።   የሕዝብ ተወካዮቹ ከሕዝቡ በተነሱ የሠላም፣ የመሠረተ የልማት እና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች ዙሪያ ላይ ያተኮረ የማጠቃለያ ውይይት ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን በተገኙበት አካሂደዋል፡፡   የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባልና የክልሉ ተወካይ አቶ […]

ተጨማሪ ያነቡ

የኮሚሽኑ አመራሮች ከተቋሙ የሥራ ኃላፊዎችና ሰራተኞች ጋር ውይይት አደረጉ፡፡

በውይይቱ ኮሚሽኑ የተሰጠውን ተልዕኮ ለማሳካት የሚያስችሉ   አስቻይ ሁኔታዎች እና ተግዳሮቶች በስፋት ተነስቷል፡፡   የኮሚሽኑ 2017 የስድስት ወር ሪፖርትና ቀሪ ስራዎች ለውይይቱ በመነሻነት ቀርቧል፡፡   ሙስናና ብልሹ አሰራርን ለመቀነስ የሚያግዙ ስራዎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉና ለውጤታማነቱም ኮሚሽኑ ከአጋር አካላትና ባለድርሻዎች ጋር በቅርበት እንደሚሰራም ኮሚሽነር ከማል ሀሰን ተናግረዋል፡፡   አቶ ከማል ሀሰን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት የስነ – ምግባርና ፀረ-ሙስና […]

ተጨማሪ ያነቡ

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የብልፅግና ፓርቲ የኢንስፔክሽንና ስነ-ምግባር ኮሚሽን ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት የሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን ጋር የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ፡፡

የብልፅግና ፓርቲ የኢንስፔክሽንና ስነ-ምግባር ኮሚሽን አባልና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ሰላም ግንባታና ፀጥታ ቢሮ ኃላፊ አቶ ቢኒየም መንገሻ   በስነ ሰርዓቱ ላይ እንደተናገሩት   ሰምምነቱ  ሙስናና ብልሹ አሰራሮችን በመናበብ  መታገል እንደሚያስችል ገልፀው፤ ይህም  በተዋረድ ተግባራዊ እንደሚደረግ ገልፀዋል፡፡ አክለውም የመግባቢያ ሰነዱ ብልፅግና ፓርቲ ሙስናና ብልሹ አሰራርን ለመከላከል ያለውን  ዝግጁነት የሚያሳይ  መሆኑን አፅንኦት ሰጥተዋል፡፡   ሰነዱን ያቀረቡት የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል […]

ተጨማሪ ያነቡ

አገር ዓቀፍ የሥነ ምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽኖች የትስስረ ጉባዔ ተካሄደ

የፌደራል፣ የክልል እና የከተማ አስተዳደር የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ኮሚሽነሮች እና ም/ኮሚሽነሮች እንዲሁም የኮሚሽኑ የሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት 12ኛው አገርዓቀፍ የፀረ-ሙስና ኮሚሽኖች የትስስር ጉባኤ ተካሄዷል። በጉባኤው የ15ቱም ኮሚሽኖች በአገርዓቀፍ የትውልድ የሥነምግባር ግንባታና የፀረ-ሙስና ትግል ባለፉት 6 ወራት የተገኙ ውጤቶች፣ ጥንካሬዎች፣ ድክመቶች፣ ተግዳሮቶች፣ መልካም ተሞክሮዎች እና ቀጣይ አገራዊ የትኩረት ጉዳዮች ቀርበው ምክክር ተካሄዶበታል። በትስስር ጉባኤው ንግግር ያደረጉት […]

ተጨማሪ ያነቡ

የተቋሙ አዲስ አመራሮች የሥራ እርክክብና ትውውቅ አደረጉ፡፡ አቶ ከማል ሀሰን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት የሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን ኮሚሽነር እንዲሁም አቶ ነጅመዲን አልመሐዲ ም/ኮሚሽነር ሁነው መሾማቸው የሚታወቅ ነው፡፡

ተጨማሪ ያነቡ

የኮሚሽኑ የመንግስት ሰራተኞች በብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባዔ ውሳኔዎችና የቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎች ላይ ጥልቅ ውይይት አካሄዱ።

ተጨማሪ ያነቡ

በአዲሱ የንብረት ማስመለስ አዋጅ “አንድ ሰው ያለው ንብረት እና የነበረው ገቢ ካልተመጣጠነ ወደ ፍርድ ቤት ከማምራቱ በፊት በቅድመ ክስ ስርአት እንደሚጠየቅ” ፍትህ ሚኒስትር አስታወቀ::

የንብረት ማስመለስ አዋጅን በተመለከተ የአዋጁን ዓላማ፣ መሠረታዊ ይዘቶች፣ እንዲሁም ቀጣይ አተገባበር በተመለከተ የተፈጠሩ ብዥታዎችን ለማስተከከል በሚል ፍትህ ሚኒስትር መግለጫ ሰጥቷል።   በመግለጫውም፤ በኢትዮጵያ ይህ ህግ ከመውጣቱ በፊት በወንጀል የተገኘ ሃብት ማስመለስን በተመለከተ ራሱን የቻለና ወጥ የሆነ የሕግ ማዕቀፍ ያልነበረ በመሆኑ በሕግ ማስከበር ሂደት ክፍተት ፈጥሮ ቆይቷል ብሏል።   የፍትህ ሚኒስትሯ ወ/ሮ ሀና አርአያስላሴ ቀደም ሲል […]

ተጨማሪ ያነቡ