በኢትዮጵያ ላይ ጫና እንዲደረግ ከግብጽ ጉቦ የተቀበሉት አሜሪካዊው ሴናተር የ11 ዓመት እስራት ተፈረደባቸው፡፡
በኢትዮጵያ ላይ ጫና እንዲደረግ የግብፅን ጥቅም ለማስጠበቅ ጉቦ የተቀበሉት የቀድሞው የኒው ጀርዚ ሴናተር ቦብ ሜኔንዴዝ የ11 ዓመት እስራት ተፈርዶባቸዋል። ቦብ ሜንዴዝ የግብፅን ጥቅም ለማስጠበቅ የተለያዩ ጥሬ ገንዘቦችን እና የዓይነት ጉቦ መቀባላቸው በመረጋገጡ ነው እስራቱ የተፈረደባቸው፡፡ በከፍተኛ ደረጃ የአሜሪካን ሕዝብ ከወከለ እንደሳቸው ዓይነት ካለ ሰው በማይጠበቅ መልኩ ሌላ ሀገርን በመርዳት 16 ክሶች የቀረቡባቸው ሜንዴዝ፣ […]
ተጨማሪ ያነቡ