የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት የሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን ከአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ጋር በጋራ ለመስራት የሚያስችለውን የስምምነት ሰነድ ተፈራረመ፡፡ *******************
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት የሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን የሙስናና ብልሹ አሰራሮችን በጋራ መከላከል የሚያስችለውን የስምምነት ሰነድ ከአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ጋር ተፈራረመ፡፡ የስምምነት ሰነዱ ሁለቱ ተቋማት ለክልሉ ልማትና እድገት የበኩላቸውን መወጣት የሚያስችልና ተልዕኳቸውን ለመፈፀም ከፍተኛ ሚና እንዳለው በሰነዱ ተመላክቷል፡፡ ተቋማቱ በስነ-ምግባር ግንባታ፣ በማህበረሰብ ጥናትና ምርምር፣ በስልጠና ሞጁል ዝግጅት፣ በቴክኖሎጅ ሽግግር፣ በአሰራርና አደረጃጀት፣ በስልጠና ፍላጎት ልየታ እና ሌሎች የኮሚሽኑን […]
ተጨማሪ ያነቡ