ለፓዊ ወረዳ አመራሮችና የሥራ ኃላፊዎች ትኩረቱን በሙያ ሥነ-ምግባርና በሙስና ፅንሰ ሃሳብ ላይ ያደረገ የግንዛቤ ስልጠና ተሰጠ፡፡

ወቅታዊ መረጃ

የሥልጠናው ዓላማም በተቋማት የሚሰጡ አገልግሎቶች ከሙስናና ብልሹ አሰራር በፀዱ መልኩ ለማህበረስ ማድረስ መሆኑን ኮሚሽኑ የሐብት ማስመዝገብና ማሳወቅ ዳይሬክተር አቶ ኤሊያስ ወዲሻ ገልፀዋል፡፡

በመድረኩ የተገኙት የፓዊ ወረዳ ም/ አስተዳዳሪ አቶ አብርሃም ሎዳሞ  በበበኩላቸው የተቋማት አመራሮችና ባለሙያዎች  የስነ-ምግባር መርሆችን ጠብቀው፤ መመሪና ደንብን አክብረው ማህረሰብን እንዲያገለግሉ አሳስበዋል፡፡

ስልጠናውን የሠጡት የኮሚሽኑ የፊት ለፊት የሥልጠና ባለሙያ አቶ ንጋቱ ጌታሁን ናቸው፡፡

 

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *