የኮሚሽኑ አመራሮችና ሰራተኞች በመትከል ማንሰራራት! በሚል መሪ ቃል በያዝነው ክረምት በክልሉ ከ 15 ሚሊዬን በላይ ችግኞችን ለመትከል የተያዘውን ዕቅድ ለማሳካት በሰልጋ 20 ቀበሌ ተገኝተው የችግኝ መትከል መረሃ ግበር አከናውነዋል::

- ወቅታዊ መረጃ

የኮሚሽኑ አመራሮችና ሰራተኞች በመትከል ማንሰራራት! በሚል መሪ ቃል በያዝነው ክረምት በክልሉ ከ 15 ሚሊዬን በላይ ችግኞችን ለመትከል የተያዘውን ዕቅድ ለማሳካት በሰልጋ 20 ቀበሌ ተገኝተው የችግኝ መትከል መረሃ ግበር አከናውነዋል::

እንደ ሃገር በአንድ ጀንበር የችግኝ ተከላ (በዛሬው እለት ብቻ) ከ 700 ሚሊዬን በላይ ችግኞችን ለመትከል መታቀዱና ለተግባራዊነቱ ይህ መረጃ በተጠናቀረበት ሰዓት ኢትዮያውያን እየተረባረቡ መሆኑ ይታወቃል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *