ሙስናና ብልሹ አሰራርን ለማስቀረት ወጣቱን አካታች ያደረገ የፀረ ሙስና ትግል በማድረግ የዜጎችን የልማትና የመልካም አስተዳደር ተጠቃሚነት ለማሳደግ እየተሰራ መሆኑን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ስነ ምግባር እና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ገለጸ፡፡
ኮሚሽኑ “ወጣቶችን ያማከለ የፀረ ሙስና ትግል የነገን ስብዕና ይገነባል” በሚል መሪ ቃል የጸረ ሙስና ቀንን ለ20ኛ ጊዜ በአሶሳ ከተማ በፓናል ውይይትና በተለያዩ ዝግጅቶች አከበረ።
ዝርዝር መረጃ ይዘን እንመለሳለን


See insights and ads
Boost post
All reactions:
You, የቤጉክ ፀረ-ሙስና ኮሚሽን and 4 others
