በክልሉ የሕዝቡን ሁለንተናዊ ብልጽግና ለማረጋገጥ፤  በየዘርፉ የተገኙ ስኬቶችን በላቀ ትጋት ለማስቀጠል፤ ‎አመራሮች የወሰዱትን ስልጠና በቁጭት ወደ ተግባር በመቀየር የመሪነት ሚናቸውን  ሊወጡ ይገባል፡፡ አቶ አሻድሊ ሃሰን – የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት ርዕሰ መስተዳድር

ወቅታዊ መረጃ

‎”በመደመር መንግሥት ዕይታ፣ የዘርፎች እመርታ” በሚል መሪ ቃል በ2ኛ ዙር ለብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች ከህዳር 10 እስከ 17/2018 በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ሲሰጥ በቆየው ስልጠና የማጠቃለያ መድረክ ላይ ተገኝተው ካስተላለፉት መልዕክት፤

 

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *