-
የ2015 የመጀመሪያው ሩብ አመት የኮሚሽኑ ሪፖርት ለማኔጅመንት አካላት እና ለሚመለከታቸው የሥራ ክፍሎች ቀርቦ ተገመገመ፡፡
በሪፖርቱ በሐብት ማጣራት፣ በስልጠና፣ በክትትልና ድጋፍ እንዲሁም በአሰራር ጥናት ውጤታማ ስራዎች መሰራታቸው ተመላክቷል፡፡
በቀጣይም ሙስናና ብልሹ አሰራርን በመከላከል ውጤታማ ስራ ለመስራት የሚያስችል የትኩረት አቅጣጫ ተቀምጧል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *