ምርታማነት ለተሟላ ሃገራዊ ሉዓላዊነት!̎

-
ምርታማነት ለተሟላ ሃገራዊ ሉዓላዊነት!̎
ምርታማነት ለተሟላ ሃገራዊ ሉዓላዊነት! በሚል መሪ ሃሳብ የኮሚሽኑ የብልፅግና ፓርቲ ህብረት ውይይት አደረገ፡፡
በውይይቱ ከተረጅነት ወደ ምርታማነት መግባት የሚያስገኘውን ቱርፋት፣ ለተግባራዊነቱ ያሉ አስቻይ ሁኔታዎች እና ቀጣይ አቅጣጫዎችን በሚመለከት አባላቱ ሰፊ ውይይት አድርገዋል፡፡
በተመሳሳይ መንግስት እየተገበረ ያለው የተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ሪፎርም ያለውን እንድምታ በሚመለከት ጥልቅ የሃሳብ ልውውጥ ተደርጓል፡፡
ውይይቱ የብልፅግና ፓርቲ ንድፈ ሃሳብ መፅሔት የሚያዚያ/2017 እትም ላይ መሰረት አድርጎ ሲካሄድ፤ በኮሚሽኑ የሙስና ወንጀሎች እና ብልሹ አሰራር መከላከል ዳይሬክተሩ አቶ ጊሳ ዚፍሃ መርተውታል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *