ሙስና የሀገርን ዕድገት እና የህዝቦችን ተጠቃሚነት የሚጎዳ በመሆኑ አገልጋዮች ከብልሹ አሰራርና ሙስና ነጻ ሁነው አገልግሎት መስጠት ይገባቸዋል፡፡ አቶ ኤሊያስ ወዲሻ (በኮሚሽኑ የሐብት ማስመዝገብና ማሳወቅ ዳይሬክተር)

(ግልገል በለስ ህዳር 10/2017 ዓ.ም፤ የቤጉክ የሥ/ፀረ – ሙስና ኮሚሽን)  ሙስና የሀገርን ዕድገት እና የህዝቦችን ተጣቃሚነት  የሚጎዳ  በመሆኑ አገልጋዮች  ከብልሹ አሰራና ሙስና ነጻ ሁነው አገልግሎት መስጠት   እንደሚገባቸው በኮሚሽኑ የሐብት ማስመዝገብና ማሳወቅ ዳይሬክተሩ አቶ ኤሊያስ ወዲሻ ገለፁ፡፡ ኮሚሽኑ ከግልገል በለስ  ከተማ አስተዳደር ጋር በመተባበር የሥራ ስነ-ምግባርና ሙስናና ብልሹ አሰራርን በመከላከል ረገድ የባለድርሻ አካላት ሚና በሚሉ ሁለት […]

ተጨማሪ ያነቡ

አገልግሎት ሰጭ ተቋማት ለተገልጋዮች ከአድሎና ምልጃ የፀዳ፣ ተገቢና ፈጣን ምላሽ ሊሰጡ ይገባል፡፡ ኮሚሽነር መንግስቱ ላሎ

አገልግሎት ሰጭ ተቋማት ለተገልጋዮች ከአድሎና ምልጃ የፀዳ፣ ተገቢና ፈጣን ምላሽ ሊሰጡ ይገባል፡፡ ኮሚሽነር መንግስቱ ላሎ (ባምባሲ ህዳር 5/2017 ዓ/ም፤ የቤጉክ የሥ/ፀረ – ሙስና ኮሚሽን) አገልግሎት ሰጭ ተቋማት ለተገልጋዮች ከአድሎና ምልጃ የፀዳ፣ ተገቢና ፈጣን ምላሽ ሊሰጡ እንደሚገባ ኮሚሽነር መንግስቱ ላሎ አሳሰቡ፡፡ ኮሚሽኑ ከባምባሲ ከተማ አስተዳደር ጋር በመተባበር የሥራ ስነ-ምግባርና ሙስናና ብልሹ አሰራርን በመከላከል ረገድ የባለድርሻ አካላት […]

ተጨማሪ ያነቡ

ኮሚሽኑ የተሰጠውን ተልዕኮ፣ ተግባርና ኃላፊነት የሚገለጽ አርማ ይፋ አደረገ፡፡

ኮሚሽኑ የተሰጠውን  ተልዕኮ፣ ተግባርና ኃላፊነት የሚገለጽ አርማ ይፋ አደረገ፡፡  ተቋሙ የዐርማውን ገላጭነትና አስፈላጊነት በሚመለከትም ተከታታይ ውይይቶችን ሲያደርግ ቆይቷል፡፡  አርማው ኮሚሽኑ በሚያደርጋቸው ውስጣዊና ውጫዊ ተግባቦቶች እንደ አስፈላጊነቱ ጥቅም ላይ የሚውል ይሆናል፡፡ 

ተጨማሪ ያነቡ

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት ከተማና መሠረተ ልማት ቢሮ የፀረ-ሙስናና እንቅስቃሴና የትግሉ መልካም አጋጣሚዎች፣ ስጋቶችና መፍትሔዎቻችው በሚል ፅንስ ሀሳብ ላይ ከተቋሙ ሰራተኞች ጋር ውይይት አደረገ።

(አሶሳ ፦ ጥቅምት 19/2017ዓ/ም) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት ከተማና መሠረተ ልማት ቢሮ የፀረ-ሙስናና እንቅስቃሴና የትግሉ መልካም አጋጣሚዎች፣ ስጋቶችና መፍትሔዎቻችው በሚል ፅንስ ሀሳብ ላይ ከተቋሙ ሰራተኞች ጋር ውይይት አደርጓል ። የከተማና መሠረተ ልማት ቢሮ ም/ኃላፊ ኢንጅነር ቢፍቱ ጎሹ በአገረ አቀፍ እና በክልል ደረጃ ሙስና እና ብልሹ አሰራርን ለመዋጋት እንዲያስችል እና ተቋማችን ከብልሹ አሰራር ለመታደግ የተቋማችን ሠራተኞች […]

ተጨማሪ ያነቡ

ኮሚሽኑ ከክልሉ ሳይንስና ቴክኖሎጅ ኤጀንሲ ጋር በመተባበር የሐብት አስመዝጋዎችን የመረጃ አያያዝ የሚያዘምን አሰራር መዘርጋቱን አስታወቀ፡፡

ኮሚሽኑ ከክልሉ ሳይንስና ቴክኖሎጅ ኤጀንሲ ጋር በመተባበር የሐብት አስመዝጋዎችን የመረጃ አያያዝ የሚያዘምን አሰራር መዘርጋቱን አስታወቀ፡፡ ይህ የሐብት ምዝገባ ሥርዓት የሐብት አስመዝጋቢዎችን መረጃ በተደረጀ መልኩ ወደ ኮምፒውተር ቋት በማስገባት፤ በጥራዝ/ በወረቀት ምክንያት የሚፈጠረውን የቦታ ጥበት፣ በሐብት አስመዝጋቢዎች መረጃ ላይ በሰው ሰራሽና በተፈጥሮ ምክንያት የሚደርሰውን አደጋ እንደሚያስቀር ታምኖበታል፡፡ የሐብት ምዝገባ ስርዓት የዘመነ አሰራር ያለበትን ሁኔታ እና እንዴት […]

ተጨማሪ ያነቡ

የሕክምና ባለሙያዎች በመልካም ሥነ-ምግባር ማህበረሰብን እዲያገለግሉ ጥሪ ቀረበ፡፡

የሕክምና ባለሙያዎች በመልካም ሥነ-ምግባር ማህበረሰብን እዲያገለግሉ ጥሪ ቀረበ፡፡ ም/ኮሚሽነር ኦሳማ ከሊፋ የህክምና ባለሙያዎች ለሙስናና ብልሹ አሰራር የሚያጋልጡ ሂደቶችን በማረም በመልካም ሥነ-ምግባር ማህበረሰብን ማገልገል፤ እንደሚገባ ገለፁ፡፡ ከሰሞኑ ተቋሙ በተለያዩ የጤና ተቋማት ባካሄደው የዳሰሳ ጥናት የአገልግሎት አሰጣጥና የአሰራር ክፍተቶች መኖራቸውን ለይቷል፡፡ ይህንንም መነሻ በማድረግ ለመንጌ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል፣ መንጌ ጤና ጣቢያና የአቡጀንዱ ጤና ጣቢያ የህክምና ባለሙዎች፣ አመራሮችና […]

ተጨማሪ ያነቡ