በ UIIDP የገንዘብ ድጋፍ በአሶሳ ከተማ የተሰሩ የመሰረተ-ልማቶች አፈፃጸም ግምገማ በመካሄድ ላይ ይገኛል፡፡
በ UIIDP የገንዘብ ድጋፍ በአሶሳ ከተማ የተሰሩ የመሰረተ-ልማቶች አፈፃጸም ግምገማ በመካሄድ ላይ ይገኛል፡፡ በ UIIDP የገንዘብ ድጋፍ በአሶሳ ከተማ የተሰሩና እየተሰሩ ያሉ የመሰረተ-ልማቶች ያሉበት ደረጃ ከፌደራል የሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን በተወጣጡ ሰባት አባላትን ባካተተ የጥናት ቡድን የማረጋገጥ ሥራ በመስራት ላይ ይገኛል፡፡ የጥናት ቡድኑ ትኩረት ካደረገባቸው ጉዳዮች መካከል፤ በፕሮጀክቶች አፈፃፀም ወቅት ፤ሙስናን መከላከል የሚያስችሉ የአሰራር ስርዓት መኖር፤ […]
ተጨማሪ ያነቡ