ለህዝብ አገልግሎት ታስበው የሚሰሩ የግንባታ ፕሮጀክቶች ጥራታቸውን የጠበቁና ከብልሹ አሰራር የፀዱ መሆን እንዳለባቸው ኮሚሽነር መንግስቱ ላሎ አሳሰቡ፡፡
ኮሚሽነሩ ይህን ያሉት ከክልሉ የመሰረተ ልማት ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢና ሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር በመሆን በአሶሳ ከተማ አስተዳደር በ UIIDP የገንዘብ ድጋፍ የሚሰሩ መሰረተ ልማቶች ያሉበትን ደረጃ ክትትል ባደረጉበት ጊዜ ነው፡፡
ተጨማሪ ያነቡ
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት የስነ-ምግባርና ፀረ -ሙስና ኮሚሽን
Benishangul Gumuz Regional State Ethics and Anti- Corruption Commission
ኮሚሽነሩ ይህን ያሉት ከክልሉ የመሰረተ ልማት ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢና ሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር በመሆን በአሶሳ ከተማ አስተዳደር በ UIIDP የገንዘብ ድጋፍ የሚሰሩ መሰረተ ልማቶች ያሉበትን ደረጃ ክትትል ባደረጉበት ጊዜ ነው፡፡
ተጨማሪ ያነቡበትራንስፓርት እና በንግዱ ዘርፍ የሚስተዋለው የተጋነነ ክፍያ ከጊዜ ወደ ጊዜ መባባሱን ቀጥሏል፡፡ ለማህበረሰቡም ኑሮን ለመግፋት ትልቁ ፈተና ሁኖ ዘልቋል፡፡ ችግሩን ለመፍታትም መንግስት ከማህበረሰቡ ጋር ሰፊ ውይይት አድርጓል፡፡ በየደረጃው የሚገኘው አመራር የኑሮ ጫናውን ሊያቀሉ የሚችሉ እርምጃዎች እንዲወሰዱ አቅጣጫ ሰጥቷል፡፡ በቅርቡም የፍትህ አካላትን፣ በትራንስስፖርትና በንግዱ ዘርፍ የሚሰሩ ኃላፊዎችና አመራሮችን የያዘ ግብረ ኃይል ተቋቁሞ ወደ ስራ ተገብቷል፡፡ ግብረ […]
ተጨማሪ ያነቡየክልሉ የሥነ-ምግርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን እና የክልሉ ትምህርት ቢሮ በአሶሳ ዞን ለሚገኙ ትምህርት ቤቶች ለተደራጁ የተማሪዎች የሥነ-ምግባር ክበባት በጋራ ድጋፍ በማድረግ ላይ ይገኛሉ፡፡ የድጋፉ አላማ የፀረ-ሙስና ትግሉን ማሳለጥ ሲሆን ትኩረቱን በተማሪዎች ሥነ-ምግባር ክበብ አደረጃጀትና አሰራር ላይ አድርጓል፡፡ በዚህ ክትትልና ድጋፍ የሁለቱን ተቋማት ባለሙያዎች ጨምሮ ሲቪክ ማህበራት በቅንጅት ተሳትፈውበታል፡፡
ተጨማሪ ያነቡየቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት የሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን የሙስናና ብልሹ አሰራሮችን በጋራ መከላከል የሚያስችለውን የስምምነት ሰነድ ከአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ጋር ተፈራረመ፡፡ የስምምነት ሰነዱ ሁለቱ ተቋማት ለክልሉ ልማትና እድገት የበኩላቸውን መወጣት የሚያስችልና ተልዕኳቸውን ለመፈፀም ከፍተኛ ሚና እንዳለው በሰነዱ ተመላክቷል፡፡ ተቋማቱ በስነ-ምግባር ግንባታ፣ በማህበረሰብ ጥናትና ምርምር፣ በስልጠና ሞጁል ዝግጅት፣ በቴክኖሎጅ ሽግግር፣ በአሰራርና አደረጃጀት፣ በስልጠና ፍላጎት ልየታ እና ሌሎች የኮሚሽኑን […]
ተጨማሪ ያነቡሙስናና ብልሹ አሰራርን በቅንጅት መታግል የሚያስችል የፍትህ አካላት ግምገማዊ ስልጠና ተካሄደ፡፡ ****************** የሙስና ወንጀልን መከላከል፣ መክሰስና መመርመር የሚችሉ የሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን፣ ጠ.ዐቃቤ ህግ እና የፖሊስ ኮሚሽን ተቋማት በቅንጅት አለመስራት ለፀረ-ሙስና ትግሉ ክፍተት መፍጠሩ በተደጋጋሚ ሲነገር ቆይቷል፡፡ በዚህ ሃሳብ መነሻነት ከላይ የተገለፁት ሶስቱ የፍትህ አካት የሙስና ወንጀሎችን መከላከል መክሰስና መመርመር የሚያስችል ሰፊ ውይይት በአሶሳ ከተማ አድርገዋል፡፡ […]
ተጨማሪ ያነቡ“ለህዝብ አገልግሎት የሚውሉ የመሰረተ ልማት ግንባታዎች ከሙስናና ብልሹ አሰራር በፀዳ መልኩ ሊገነቡ ይገባል፡፡” ኮሚሽነር መንግስቱ ላሎ ***************************** የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት የሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን በክልሉ በአለም ባንክ የገንዘብ ብድር በመዲናችን አሶሳ የሚከናወኑ ፕሮጀክቶች ከሙስናና ብልሹ አሰራር በፀዳ መልኩ ተፈፃሚ ስለመሆናቸው ይከታተላል፡፡ ከሰሞኑም የክልሉን ከፍተኛ አመራርና ባለድርሻ አካላት ያቀፈ እስትሪንግ ኮሚቴ በከተማችን በግንባታ ላይ ያሉ ጌጠኛ […]
ተጨማሪ ያነቡአትስረቅ…!አትስረቅ…!አትስረቅ ************************ የቤኒሻንጉል ጉ/ክ/መ/የስነምግባር ና ጸረ-ሙስና ኮሚሽን በአሶሳ ዞን ስር በሚገኙ የሐይማኖት ተቋማት የጸረ-መስና ንቅናቄ ጥምረት የ2014 የመጀመሪያው አጋማሽ አፈጻጸም ዙሪያ በሆሞሻ ውይይት ተካሄደ ። በወይይቱ ላይ በአሶሳ ዞን ስር ከሚገኙ ወረዳዎች የመጡ የሐይማኖት አባቶችና የስነምግባር መከታተያ ክፋል ባለሙያዎች ተሳታፊ ሁነዋል። በውይይቱ ላይ በሁሉም የእምነት አስተምህሮ መስረቅ ሀጥያት መሆኑን ያነሱት አባቶች ለዚህም በተከታዮቻቸው ዘንድ እንዲ […]
ተጨማሪ ያነቡየተማሪዎች የስነ-ምግባር ክበባት የተማሪዎችን ባህሪ በመለወጥ ረገድ ውጤታማ ናቸው፡፡ ወ/ሮ አሚናት ሐሰን (በኩሙሩክ ወረዳ የማህበራዊ ክላስተር የስነ-ምግባር መከታተያ ክፍል) ************************* በኩሙሩክ ወረዳ በት/ቤቶች የተቋቋሙ የተማሪዎች የሥነ-ምግባር ክበባት የተማሪዎችን ባህሪ በማስተካከል ረገድ ውጤታማ መሆናቸው ተገለፀ፡፡ ከዝግጅት ክፍላችን ጋር ቆይታ ያደረጉት ወ/ሮ አሚናት ሐሰን (በኩሙሩክ ወረዳ የማህበራዊ ክላስተር የስነ-ምግባር መከታተያ ክፍል) እንደገለፁት በወረዳው ከሚገኙ 19 ት/ቤቶች በ18 […]
ተጨማሪ ያነቡ“ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ!!” አቶ ገመዳ ቡሊ (የሙስና ወንጀሎችና ብልሹ አሰራር መከላከል ዳይሬክተር) ********************* የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ስነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን በጤናው ዘርፍ ለሙስናና ብልሹ አሰራር በር የሚከፍቱ የአሰራር ሂደቶችን በዳሰሳ ጥናት ለይቷል፡፡ በዚህ ጥናት ለሌብነትና ብልሹ አሰራር በር የሚከፍቱ የአሰራር ሂደቶችን ማረቅ የሚያስችል ስልጠና ከክልሉ ጤና ቢሮ ጋር በመተባበር ለቢሮው አስተዳደር ሰራተኞችና ባለድርሻ አካላት ተሰጥቷል፡፡ ስልጠናውን […]
ተጨማሪ ያነቡ