በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የወንጀል መከላከል እና የዕፅ ቁጥጥር ቢሮ (UNODC) እና የፌዴራል የሥነ-ምግባና ፀረ-ሙስና ኮሚሽ ትብብር “የንግድ ስራ ሀቀኝነትን ለማሳደግ የግሉን ዘርፍ አቅም ማጎልበት” በሚል ርዕስ የተዘጋጀ ውይይት በአዲስ አበባ በመካሄድ ላይ ነው፡፡
በመድረኩ የክልል የሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን ተወካዮች፣ የመንግስት ከፍተኛ ኃላፊዎችና የአለም አቀፍ ተቋማት ኃላፊዎች፣ የግሉ ዘርፍ ተወካዮችና የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ተገኝተዋል።


See insights and ads
Boost post
All reactions:
You, Mohammed Mohamud Mohammed, Issa Ahmed and 3 others
