ኮሚሽኑ በሃገር ለ20ኛ (በአለም ለ21ኛ) ጊዜ ወጣቶችን ያመከለ የፀረ-ሙስና ሙስና ትግል የነገን ስብዕና ይገነባል! በሚል መሪ ቃል አለም አቀፉን የፀረ-ሙስና ቀን በክልሉ በተዋረድ በሚገኙ ተቋማት በተለያዩ ዝግጅቶች ሲያከብር ቆይቷል፡፡

ወቅታዊ መረጃ
ኮሚሽኑ በሃገር ለ20ኛ (በአለም ለ21ኛ) ጊዜ ወጣቶችን ያመከለ የፀረ-ሙስና ሙስና ትግል የነገን ስብዕና ይገነባል! በሚል መሪ ቃል አለም አቀፉን የፀረ-ሙስና ቀን በክልሉ በተዋረድ በሚገኙ ተቋማት በተለያዩ ዝግጅቶች ሲያከብር ቆይቷል፡፡
የማጠቃለያ መድረኩም በአሶሳ ከተማ የክልሉ መስተዳድር አዳራሽ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት ም/ፕሬዝዳንትን ጨምሮ፣ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች፣ የስራ ኃላፊዎች እና ባለድርሻ አካላት በተገኙበት በድምቀት ተከብሯል፡፡
የበዓሉን አከባበር አስመልክቶ ሂደቱንና ፍፃሜውን የገመገመው ኮሚሽኑ መድረኩ የታለመለትን ዓላማ ያሳካ፤ በዚህ መድረክ ማስተላለፍ የተፈለገው መልዕክትም ማድረስ የተቻለበትና፤ ለተለያዩ ባለድርሻዎች ሙስናና ብልሹ አሰራርን በመታገል ረገድ የቤት ስራ የሰጠ መሆኑ ተገልጧል፡፡
ለበዓሉ ልዩ ትኩረት በመስጠት ሁነቱ እንዲሳካ ከፍተኛ ጥረት ያደረጉ አካላትንም ኮሚሽኑ አመስግኗል፡፡
+2
See insights and ads

Boost post
All reactions:

You and 9 others

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *