ከ2013ዓ/ም እስከ 2016 ዓ/ም በክልሉ ሥራ ዕድል ክህሎት ቢሮ የተሰሩ ሥራዎችን በተመለከተ በኮሚሽኑ በተሰራ የአሰራር ጥናት ላይ ውይይት ተካሄደ፡

-
ከ2013ዓ/ም እስከ 2016 ዓ/ም በክልሉ ሥራ ዕድል ክህሎት ቢሮ የተሰሩ ሥራዎችን በተመለከተ በኮሚሽኑ በተሰራ የአሰራር ጥናት ላይ ውይይት ተካሄደ፡፡
ከ2013ዓ/ም እስከ 2016ዓ/ም ድረስ የቤ/ጉ/ክ/ሥራ ዕድል ፈጠራ ኢንተርፕራይዝ ልማት ዳይሬክቶሬት በኩል ሲሰሩ የቆዩ የልማት ሥራዎችን በተመለከተ በኮሚሽኑ በተሰራ የአሰራር ስርዓት ጥናት ላይ የኮሚሽኑ ማኔጅመንት አካላት ውይይት አካሄዱ፡፡
በቀጣይ የጥናቱ ግኝት ለሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ቀርቦ ውይይት እንደሚካሄድበት በመድረኩ ተጠቁሟል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *