ኢፌዴሪ የሀገር መከላከያ ሠራዊት የምዕራብ ዕዝ 404ኛ ህዳሴ ኮር 3ኛ ዓመት የምስረታ በዓል በኪነ-ጥበብ ስራዎችና በተለያዩ ዝግጅቶች በአሶሳ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው፡፡

ወቅታዊ መረጃ
የኢፌዴሪ የሀገር መከላከያ ሠራዊት የምዕራብ ዕዝ 404ኛ ህዳሴ ኮር 3ኛ ዓመት የምስረታ በዓል በኪነ-ጥበብ ስራዎችና በተለያዩ ዝግጅቶች በአሶሳ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው፡፡
በበዓሉ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት ም/ርዕሰ መስተዳድር የተከበሩ አቶ ጌታሁን አብዲሳን ጨምሮ የዕዙ ከፍተኛ አመራሮችና የክልሉ ባለስልጣናት፣ የክልሉ የፀጥታ አካላት እንዲሁም የሀገር ሽማግሌዎች በመታደም ላይ ናቸው፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *