ከ7ኛ ክፍል እስከ ኮሌጅ በክልላችን የሥነ-ምግባር የጥያቄና መልስ ውድድር ሲያካሂዱ የነበሩ ተማሪዎች በኮሚሽኑ ቅጥር ግቢ የመጨረሻውን ፍልሚያ አካሂደው አሸናፊዎች ተለይተዋል፡፡
ከአንደኛ እስከ ሶስተኛ የወጡ ተማሪዎች በነገው ዕለት ህዳር 30 በሚደረገው የፀረ-ሙስና ቀን የማጠቃለያ መድረክ ላይ የሚሸለሙ ይሆናል፡፡
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት የስነ-ምግባርና ፀረ -ሙስና ኮሚሽን
Benishangul Gumuz Regional State Ethics and Anti- Corruption Commission