ኮሚሽኑ ከ176,000 ብር በላይ የገንዘብና የደረቅ ስንቅ ለመከላከያ ሰራዊት፣ ለክልሉ ልዩ ኃይልና የፀጥታ አካላት ድጋፍ ማድረጉ

ተሞክሮ
ኮሚሽኑ ከ176,000 ብር በላይ የገንዘብና የደረቅ ስንቅ ለመከላከያ ሰራዊት፣ ለክልሉ ልዩ ኃይልና የፀጥታ አካላት ድጋፍ ማድረጉ ታወቀ፡፡
************************
ለሶስተኛ ዙር በተካሄደ የመከላከያ ሰራዊት፣ ልዩ ኃይልና የፀጥታ አካት ድጋፍ፤ የኮሚሽኑ ሴት ሰራኞች ከ6000 ብር በላይ በሆነ ወጭ ለመከላከያ ሰራዊት፣ ለክልሉ ልዩ ኃይልና የፀጥታ አካላት ደረቅ ስንቅ (ሬሽን) አዘጋጁ፡፡
በዚሁ ዙር ኮሚሽኑ 45,500 ብር የገንዘብ ድጋፍ ያደረገ ሲሆን፤ እስከ አሁን ተቋሙ ቃል የገባውን ጨምሮ ለመከላከያ ሰራዊትና ለክልሉ የፀጥታ አካላት 176,500 ብር ድጋፍ አድርጓል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *