(አሶሳ÷ ነሃሴ 3/2014 ዓ.ም ) የቤኒሻንጉል ጉ/ክ/ሥነ-ምግባርና ጸረ-ሙስና ኮሚሽን የስራ – አመራር ኮሚቴ በ2015ዓ/ም ዕቅድ ዙሪያ ውይይት አካሄደ፡፡
በውይይቱ ኮሚሽኑ የ2015 ዓ.ም መሪ ዕቅድ ሙስና እና ብልሹ አሰራርን ውጤታማ በሆነ መልኩ በመከላከል የህዝብና የመንግስትን ሃብት ከምዝበራ ፣ ከስርቆት እና ከብክነት ለማዳን በሚያስችል መልኩ መዘጋጀቱንና በበጀት አመቱ የተሻለ ውጤት ለማስመዝገብ እንደሚሰራ በውይይቱ ተገልፆል::
