ኮሚሽኑ የ2017 የስድስት ወር ዕቅድ አፈጻፀሙን በመገምገም ላይ ነው፡፡
ኮሚሽኑ የ2017 የስድስት ወር ዕቅድ አፈጻፀሙን በመገምገም ላይ ነው፡፡
ተጨማሪ ያነቡ
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት የስነ-ምግባርና ፀረ -ሙስና ኮሚሽን
Benishangul Gumuz Regional State Ethics and Anti- Corruption Commission
ኮሚሽኑ የ2017 የስድስት ወር ዕቅድ አፈጻፀሙን በመገምገም ላይ ነው፡፡
ተጨማሪ ያነቡኮሚሽኑ በካማሽ ዞን ስር ለሚገኙት የሰዳልና ገምቤ ወረዳ የተቋማት አመራሮችና የማኔጅመንት አካላት በፀረ-ሙስና ትግሉ የአመራሩ ሚና በሚል ርዕስ ስልጠና ሰጥቷል፡፡ ስልጠናውን የሰጡት በኮሚሽኑ የፊት ለፊት የሥነ-ምግባር ትምህርትና ስልጠና ባለሙ አቶ አወቀ ገ/መስቀል ከግዥና ፋይናንስ፣ ከሰራተኛ ቅጥርና ጥቅማጥቅም፣ በማዕድን ዘርፍና ተጓዳኝ ጉዳዮች ጋር ተያይዞ ስለሚስተዋል ሙስናና ብልሹ አሰራርና መወሰድ ስለሚገባው መፍትሔ ሰፊ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ […]
ተጨማሪ ያነቡለውጤታማነቱም በኢትዮጵያ የ5 ሚሊዮን ኮደር መረሐ ግብር ተነድፎ እንደ ሃገር ወደ ስራ መገባቱ የሚታወስ ነው፡፡ ክልላችንም 65 ሽህ አካላትን ማሰልጠን እንዲችል እድል ማግኘቱ የሚታወስ ነው፡፡ ከዚህ በመነሳት ኮሚሽኑ የሥልጠና ፍላጎት ላላቸው የኮሚሽኑ ባለሙያዎችና ሰራተኞች ስልጠናውን በሚመለከት በክልሉ የሳይንስና ቴክኖሎጅ ባለሙያ አቶ ቢኒያም ተፈራ በኩል ገለፃ ተደርጓል፡፡ እንደ ክልልና እንደ ሃገር የምጣኔ ሀብት ዕድገትና ብልፅግናን ለማምጣት […]
ተጨማሪ ያነቡኮሚሽኑ የሐብት ማስመዝገብና ማሳወቅ መረጃዎች ሚስጥራዊነቱ የተጠበቀ፣ ወጭና ጊዜን ሊቆጥብ በሚችል መልኩ መያዝ የሚያስችለውን የመረጃ አያያዝ ሥርዓት ከክልሉ ሳይስና ቴክኖሎጅ ኤጀንሲ ጋር በመተባበር ሲያስለማ መቆየቱን የገለፁት በኮሚሽኑ የሐብት ማስመዝገብና ማሳወቅ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ኤሊያስ ወዲሻ ናቸው፡፡ ይህም ውጤታማ የሙስና መከላከል ስራዎችን በመስራት ረገድ የሐብት ምዝገባ መረጃዎችን ደህንነት ለመጠበቅ እና ቀልጣፋ አሰራር ለመዘርጋት እንደሚያስችል ዳይሬክሩ […]
ተጨማሪ ያነቡ(ቶንጎ፣ ታህሳስ 11/2017 ዓ.ም) ት/ቤቶች በሥነ-ምግባ የታነፀ እና በዕውቀት የተካነ ማህበረሰብ ለመገንባት በሚደረገው ጥረት የበኩላቸውን ሚና እየተወጡ እንደሆነ የማኦ ኮሞ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ም/ርዕሰ መምህር እስራኤል መልካ ገለፁ፡፡ ለዚህም በት/ቤቱ በስራ ላይ የሚገኘውን የግብረ-ገብና የፀረ-ሙስና ክብብ የተማሪዎችን ባህሪ ለማስተካከልና እና ውጤታውን ለማሻሻል እየተጠቀሙበት እንደሆነ ገልፀዋል፡፡ በተመሳሳይ በቶንጐ ከተማ የሚገኘው የአባ ሃሩን አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ም/ርዕሰ […]
ተጨማሪ ያነቡየስራ ስነ-ምግባር መልካም አስተዳደርን ለማስፈንና ዘርፈ ብዙ ዉጤታማነትን ለማሳደግ የጎላ ሚና አለው – አቶ ገዛኸኝ የኔው (ቶንጎ ፣ ታህሳስ 10/2017 ዓ.ም) ኮሚሽኑ በማኦ ኮሞ ልዩ ወረዳ ለሚሰሩ አመራሮችና የመንግስት ሰራተኞች የሥራ ሥነ-ምግባርን በሚመለከት የግንዛቤ ሥልጠና ሰጠ፡፡ ስልጠናውን የሰጡት በኮሚሽኑ የትምህርትና ስልጠና ቡድን መሪ አቶ ገዛኸኝ የኔው የሥራ ስነ-ምግባር መልካም አስተዳደርን ለማስፈንና ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ውጤታማነትን […]
ተጨማሪ ያነቡሙስናና ብልሹ አሰራርን ለመከላከል በሚደረግ ዘርፈ ብዙ መተጋገል ከኮሚሽኑ ጋር በቅርበት መስራት እንደሚፈልጉ የማኦ ኮሞ ልዩ ወረዳ ም/አስተዳዳሪ አቶ መሐመድ ሐብቴ ገልፀዋል፡፡ ም/አስተዳዳሪው አክለውም ሙስናና ብልሹ አሰራር ለመከላከል ልዩ ወረዳው በሚያደረገው ጥረት ኮሚሽኑ ቀጣይነት ያለው የሙስና መከላከል ስራ (የሥልጠና፣ የሐብት ምዝገባ፣ የድጋፍና የክትትል ስራዎችን) በመስራት እንዲያግዛቸው ጠይቀዋል፡፡ ኮሚሽኑ በማኦ ኮሞ ልዩ ወረዳ የሙስና […]
ተጨማሪ ያነቡኮሚሽኑ በሃገር ለ20ኛ (በአለም ለ21ኛ) ጊዜ ወጣቶችን ያመከለ የፀረ-ሙስና ሙስና ትግል የነገን ስብዕና ይገነባል! በሚል መሪ ቃል አለም አቀፉን የፀረ-ሙስና ቀን በክልሉ በተዋረድ በሚገኙ ተቋማት በተለያዩ ዝግጅቶች ሲያከብር ቆይቷል፡፡ የማጠቃለያ መድረኩም በአሶሳ ከተማ የክልሉ መስተዳድር አዳራሽ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት ም/ፕሬዝዳንትን ጨምሮ፣ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች፣ የስራ ኃላፊዎች እና ባለድርሻ አካላት በተገኙበት በድምቀት ተከብሯል፡፡ የበዓሉን አከባበር […]
ተጨማሪ ያነቡ