
ለውጤታማነቱም በኢትዮጵያ የ5 ሚሊዮን ኮደር መረሐ ግብር ተነድፎ እንደ ሃገር ወደ ስራ መገባቱ የሚታወስ ነው፡፡
ክልላችንም 65 ሽህ አካላትን ማሰልጠን እንዲችል እድል ማግኘቱ የሚታወስ ነው፡፡ ከዚህ በመነሳት ኮሚሽኑ የሥልጠና ፍላጎት ላላቸው የኮሚሽኑ ባለሙያዎችና ሰራተኞች ስልጠናውን በሚመለከት በክልሉ የሳይንስና ቴክኖሎጅ ባለሙያ አቶ ቢኒያም ተፈራ በኩል ገለፃ ተደርጓል፡፡
እንደ ክልልና እንደ ሃገር የምጣኔ ሀብት ዕድገትና ብልፅግናን ለማምጣት በዲጂታል ክህሎት ልማት ላይ ኢንቨስት ማድረግ ጠቀሜታው የጎላ መሆኑ ይታመናል፡፡
በመልካም ሥነ-ምግባር የተገነባ ማህበረሰብ፤
