የኮሚሽኑ የ2015 ዓ/ም አመታዊ አፈፃፀም
ኮሚሽኑ ከተሰጠው ተልዕኮ አንፃር በበጀት አመቱ በእቅድ ይዞ ሲሰራባቸው ከነበሩ ተግባራት 84.64 ከመቶ የሚሆነውን በስኬት ማጠናቀቁን ሪፖርቱን በአስተዳደር አባላት በገመገመበት ወቅት አስታውቋል፡፡ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት የሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን በበጀት አመቱ በክልሉ የሙስና መከላከል ስራዎችን ውጤታማነት ለማሳደግ አመርቂ ተግባራትን ሲሰራ መቆየቱን ኮሚሽነር መንግስቱ ላሎ ገልፀዋል፡፡ የሥነ-ምግባር ትምህርትና ስልጠና፣ አስቸኳይ የሙስና መከላከል፣ የአሰራር ጥናት ማካሄድና ማማከር፣ […]
ተጨማሪ ያነቡ